በኢትዮጵያ ትኩረት በሚሹ በሽታዎች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እየሠራ እንደሚገኝ ኢንድ ፈንድ የተሰኘ...
አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረት በሚሹ በሽታዎች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እየሠራ የሚገኘዉ ኢንድ ፈንድ ግበረ ሰናይ ድርጅት በኢትዮጵያ እያከናወነ ባላቸዉ ተግባራት ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የኢንድ ፈንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት...
ዳያስፖራው ለገበታ ለትውልድ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር፤ በደቡብ አፍሪካ ለሚገኙ ዳያስፖራ ማኅበረሰብ ለገበታ ለትውልድ ሀገራዊ ፕሮጀክቶች ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪ አቀረቡ፡፡ በቅርቡ ይፋ...
ዓባይ ከግብጽ እስከ አረብ ሊግ!
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሳምንት በፊት "ኢትዮጵያ አራተኛውን ዙር የውኃ ሙሌት በቅርቡ ትጀምራለች፤ አሁንም አቤቱታችሁን ወደ ጸጥታው ምክር ቤት ልትወስዱት ትችላላችሁ?" የሚል ጥያቄ በጋዜጠኞች የቀረበላቸው የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ...
“ማኅበራዊ ጥበቃ የመንግሥትን ማኅበራዊ ውል ከሕዝቡ ጋር የሚያስተሳስር ቁልፍ ተግባር ነው” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበራዊ ጥበቃ ለሰብዓዊ መብት እና ደህንነት መሰረት የሚጥል እና የመንግሥትን ማኅበራዊ ውል ከሕዝቡ ጋር የሚያስተሳስር ቁልፍ ተግባር መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
አቶ...
ቡና ባንክ በ7ኛው ዙር የትራንስፖርት ዘርፍ ይቆጥቡ ይሸለሙ መርኃ ግብር ለባለዕድለኞች ሽልማታቸውን አስረከበ።
አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባንኩ ለሦስት ወራት ሲያካሄድ የቆየውን ሰባተኛውን ዙር በትራንስፖርት ዘርፍ የተሰማሩ ደንበኞች ይቆጥቡ ይሸለሙ መርኃ ግብር ሲያጠናቅቅ ያዘጋጀውን ሽልማት ለባለ ዕድለኛ ደንበኞቹ አስረክቧል።
በባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት በተካሄደው መርኃ...








