የታላቁ ሕዳሴ ግድብን ከደለል ለመከላከል የፌደራል እና የክልሎችን መንግሥታት ቅንጅታዊ ሥራ እንደሚጠይቅ የአማራ ክልል...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ተፋሰስ ላይ ለሚሠሩ የተፈጥሮ ሀብት ልማት ሥራዎች የፌደራል መንግሥት ልዩ ትኩረት ሊሠጠው እንደሚገባ ተጠይቋል፡፡ የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ይፋ ያደረገው ጥናት እንደሚያሳየው በዓባይ ወንዝ ተፋሰስ ብቻ በዓመት...

በንጹሀን የባሕር ዳር ከነማ ደጋፊዎች ላይ የደረሠው ጥቃት መወገዝ የሚገባው የፀረ ሰላም እንቅስቃሴ መኾኑን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባና የባሕር ዳር ከነማ የቦርድ ሠብሳቢ ድረስ ሳኅሉ (ዶ.ር) በዛሬው እለት በክለቡ ደጋፊዎች ላይ የተፈጸመውን ጥቃት አውግዘዋል። "ክለባችን ባሕር ዳር ከነማ በዘንድሮው የቤትኪንግ...

ምክር ቤቱ የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጸደቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አጽድቋል፡፡ በምክር ቤቱ የሰው ኃብት ልማት፣ ሥራ...

ለኢትዮጵያ ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችግሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ ፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ላጋጠማት ውስብሰብ ኢኮኖሚያዊ ችገሮች መሰረታዊ መፍትሔ ለማፍለቅ ያለመ ፓናል ውይይት በፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ በገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪ ምክር ቤት እና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በአዲስ አበባ...

ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው የአሰብ ኮሪደር የመንገድ ግንባታ በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን በአሰብ በኩል ከኤርትራ ጋር የሚያገናኘው የሜሎዶኒ መገንጠያ-ማንዳ-ቡሬ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በጥሩ አፈፃፀም ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡ የመንገድ ግንባታው 71 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለውና በመንግስት በተመደበ ሁለት ቢሊዮን ብር...