“አምስት ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ ነው”...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ የሚገኙ አምስት የማኅበረሰብ ትምህርት ቤቶች የመክፈል አቅም የሌላቸው ተማረዎችን ነጻ የትምህርት እድል ተጠቃሚ ሊያደርጉ መኾኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል ዓለም አቀፍ ትምህርት ቤቶቹም ሊሴ ገ/ማርያም ፣ ጣሊያን...

የኢንዱስትሪ ሚኒስተሩ አቶ መላኩ አለበል በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀውን የፋሽን ኤግዚቢሽንና ባዛር ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት ተቋሙ በ11ኛው ዓለም አቀፍ የ"ጥጥ፣ ቴክስታይል እና የአልባሳት እሴት ሰንሰለት በአፍሪካ" ኮንፈረንስ ያዘጋጀውን የኢግዚብሽን ባዛር አስጎብኝቷል። በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ...

“የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል” የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት ሀን ዤንግ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ተጨባጭ ውጤት ማምጣቱን የቻይና ምክትል ፕሬዝዳንት ሀን ዤንግ ገለጹ። ምክትል ፕሬዝዳንቱ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ተቀብለው አነገጋረዋል። የኢትዮ-ቻይና ሁለንተናዊና...

“በሞሮኮ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች ይሳተፋሉ።” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞሮኮ ማራካሽ ከግንቦት 23 እስከ 25 /2015 በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ አውደ ርዕይ ስምንት ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎች (ስታርርትአፖች) እንደሚሳተፉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ኢትዮጵያ በአውደ ርዕዩ ላይ ስትሳተፍ የዘንድሮው...

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስኬት ማዕከላት የማጎልበቻ ሥልቶችን ለመንደፍ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በባሕር ዳር...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ከኢፌዲሪ ሥራና ፈጠራ ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የስኬት ማዕከላት የማጎልበቻ ሥልቶችን ለመንደፍ ሀገር አቀፍ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ማካሄድ...