ጤፍና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም በሮም የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮውን ዓለም አቀፍ የእህል ዘሮች ቀን በማስመልከት የኢትዮጵያን የጤፍ ምርትና ከጤፍ የሚዘጋጁ ምግቦችን የማስተዋወቅ ፕሮግራም ሮም በሚገኘው የዓለም የምግብና እርሻ ድርጅት(FAO) ዋና መሥሪያ ቤት ተካሄዷል። የግብርና ሚኒስቴር እና በሮም...

ክልሎች በመጋዘን የሚገኘውን የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሩ በወቅቱ እንዲያደርሱ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሎች በመጋዘን የሚገኘው ሰባት ነጥብ አንድ ሚሊዮን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶአደሩ በወቅቱ ማድረስ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ። ስድስተኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ22ኛ መደበኛ ስብሰባው የግብርና ሚኒስቴርን የ2015...

“በቴክኖሎጂ እና ፈጠራ በመታገዝ የ21ኛ ክፍለዘመን የሚጠይቀውን የግብርና ምርት ላይ መድረስ ይገባል” ፕሬዚዳንት...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንቷ ለአንድ ወር የሚቆየውን ሳይንስ ሙዚየም አውደ ርእይ ጎብኝተዋል። አውደ ርእዩ የሁሉም ክልሎች ቀን የተሰየመለት ሲኾን ዛሬ ደግሞ የደቡብ ብሔሮች እና ብሔረሰቦች ሕዝቦች ክልል ቀን ነው። በዚህ እለት በሙዚየሙ ተገኝተው...

ኢትዮ ቴሌኮም ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ያቋቋሙት ስማርት የመማሪያ ክፍል በዛሬው...

ባሕር ዳር: ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም አካታች እና ጥራት ያለው ትምህርት ለዜጎች ተደራሽ ለማድረግ የተያዘውን እቅድ በቴክኖሎጂ ለመደገፍ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የስማርት የመማርያ ክፍል ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት አስረክቧል። በመርሐ...

የጨርቃ ጨርቅና አልባሳት ዘርፉ ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ለሚደረገው ሽግግር ትልቅ አቅም አለው”...

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና ፋሽን ቴክኖሎጅ ኢንስቲትዩት "የጥጥ፣ የቴክስታይል እና የአልባሳት እሴት ሰንሰለት በአፍሪካ" በሚል መልዕክት ለ11ኛ ጊዜ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ በባሕርዳር ተካሂዷል። በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቴክስታይልና...