የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ያበለፀገውን የተቀናጀ የሚዲያ ሪጉላቶሪ እና አሥተዳደር ሥረዓት አስመረቀ።

  አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለሥልጣን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በመተባበር ያበለፀገውን የተቀናጀ የሚዲያ ሪጉላቶሪ እና አሥተዳደር ሥርዓት አስመርቋል። ኢትዮጵያን ወደ ሚመጥናት የዕድገት ከፍታ ለማድረስ በሚደረገው ጉዞ መገናኛ ብዙኀን የድህረ ዕውነት ዘመን የሚጠይቀውን...

አባት አሠልጣኝ ልጅ ሠልጣኝ ኾነው የተገናኙበት ወታደራዊ ማሠልጠኛ

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ በኢትዮጵያ ምድር በጀግንነት እና በሀገር ፍቅር ጽናት ታሪክ ራሱን ሲደግም አይተናል። በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የሀገር አደራ በትውልድ ቅብብሎሽ በክብር የተላለፈበትን ታሪካዊ ክስተት...

🇪🇹”ሀገር ከሌለች እናት አትኖርም” እህትማማቾቹ የብር ሸለቆ ተመራቂዎች

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩት እህትማማቾቹ ኦብሴ አብዱ እና ታሪኳ አብዱ ሥልጠናቸውን በስኬት አጠናቅቀው ለምረቃ በቅተዋል። እህትማማቾቹ ከልጅነት ጀምሮ የወታደር ሙያ ምኞታቸው ነበር። መሠረታዊ ወታደር ኦብሲ አብዱ...

የትራንስፖርት አገልግሎት ወደ መደበኛ ሁኔታ መመለሱን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስቴር አስታወቀ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም በመካከለኛው ምሥራቅ የተከሰተው ግጭት በዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሮ፣ የነዳጅ ዋጋ ግሽበት እና በአቅርቦት ላይ መስተጓጎል...

ከቀውስ ባሻገር መሻገር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነትና በሆርሙዝ ወሽመጥ መዘጋት ምክንያት ዓለም አቀፉ የነዳጅ አቅርቦት ተቋርጦ፣ የበርካታ ሀገራት ማደያዎች እየተዘጉ እና ማኅበራዊ ቀውሶች እየተባባሱ ይገኛሉ ብሏል። ኢትዮጵያ በተወሰነም...