“አኹን ላይ ተመሳሳይ ክፍተቶች እንዳይኖሩ ከሕገ-መንግሥቱ የዝግጅት ወቅት መማር ይገባል” የሕግ አማካሪ

ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ በሀገረ-መንግሥት ግንባታ ታሪክ ውስጥ ነባር ሥርዓት ከስሞ አዲስ ሥርዓት የሚፈጠርበት ክስተት ተፈጥሯዊ እስኪመስል ድረስ ተደጋግሞ ተስተውሏል፡፡ በእነዚህ የሀገረ-መንግሥት ለውጦች መካከል የሚከሰቱ ፖለቲካዊ ስብራቶች የሚፈጥሯቸው በርካታ...

በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር ለማሳደግ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጎ ፈቃድ ደም የሚለግሱ ሰዎችን ቁጥር በማሳደግ በደም እጥረት ሳቢያ እያጋጠመ ያለውን ችግር ለመፍታት በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ደም እና ኅብረህዋስ ባንክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ "ደም ይለግሱ...

“ባለውለታዎቻችንን ማመሥገን እና ለቀጣይ መልካምነት ማነሳሳት አስፈላጊ ነው” ትምህርት ሚኒስቴር

👉ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የመመሰጋገኛ እና የመደናነቅ ቀን እየተከበረ ነው። አዲስ አበባ : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ሚኒስቴር እና በቅን ኢትዮጵያ አማካኝነት "ተማሪ ለሀገር ሰላም" በሚል መሪ መልዕክት ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የመመሰጋገኛና የመደናነቅ...

4ኛው ብሩህ ኢትዮጵያ 2015 ሀገር አቀፍ የሥራ ፈጠራ ውድድር ከግንቦት 28 ጀምሮ ለ15 ቀናት...

ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ ፈጠራ ሀሳብ ያላቸውን ወጣቶች፣ ማሰልጠን፣ ማወዳደርና መሸልም ዓላማው ያደረገው ብሩህ ተስፋ 2015 ውድድር ከግንቦት 28 ጀምሮ ለ15 ቀናት በቡራዩ ተሰጥኦ ማበልጸጊያ ማእከል እንደሚካሄድ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር...

የግብርና ኤግዚቢሽኑ 50 ሺህ ጎብኚዎችን አስተናግዷል።

ባሕር ዳር : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ከቤተ ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ ሃሳብ ከአራት ሳምንት በፊት በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና ኤግዚቢሽን 50 ሺህ የሚሆኑ ሰዎች መጎብኘታቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የግብርና ሚኒስትሩ ዶክተር ግርማ...