የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነት በመተማመን እና ወዳጅነት ላይ የተመሰረተ መሆኑን አቶ ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የኢትዮጵያ እና ቻይና በመተማመን እና ወዳጅነት ላይ የተመሰረተው ግንኙነት ሀገራቱ ያልተነኩ እድሎችን አሟጦ ለመጠቀም ካላቸው ፍላጎት አንጻር የወደፊቱ ግንኙነታቸው...
“ለዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐግብር ከ902 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ተለይቶ ለችግኝ መትከያ ዝግጁ ተደርጓል”...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ902 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ተለይቶ ለችግኝ መትከያ ዝግጁ መደረጉን የኢትዮጵያ ደን ልማት ገለጸ፡፡
ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነት ከአራት...
በአማራ ክልል ወረዳዎች መጋዝን ውስጥ የተቀመጠ የአፈር ማዳበሪያ በፍጥነት ለአርሶ አደሩ በፍትሀዊነት እንዲሠራጭ የግብርና...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የግብርና ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለውን የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት ሂደት የመስክ ምልከታ አድርገዋል።
የቋሚ ኮሚቴው ምክትል ሰብሳቢ አቶ ሙባረክ ኤልያስ፣...
“አዲስ አበባ የኪነ ጥበብ አቅሟን ማሳደግና ለጎብኝዎች መዳረሻነት መብቃት እንድትችል መሥራት ይገባል” አቶ ሰርጸ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛው ከተማ አቀፍ የኪነጥበብ ሳምንት ፌስቲቫል በአዲስ አበባ ግዮን ሆቴል ተከፍቷል።
በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የአዲስ አበባ ባሕል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ የኪነጥበብ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ሰርፀ ፍሬ ስብሀት...
“የዲጂታል ነዳጅ ግብይቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የሚገባው ነዳጅ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል ያስቻለ ኾኗል”...
አዲስ አበባ : ግንቦት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዲጂታል ነዳጅ ግብይትን አስመልክቶ ለተጠቃሚዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ በአዲስ አበባ አዘጋጅቷል።
በመድረኩ የተገኙት ተጠቃሚዎችና የነዳጅ ማደያ ሠራተኞች እንዳሉት ሲቢኢ ብር ዲጂታል የነዳጅ...








