“የአማራ ክልል ካሳለፈው ውስብስብ ፖለቲካዊ ፈተና አንጻር ሥልጠናው አስፈላጊ ነው” አቶ እርስቱ ይርዳው

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች በፓርቲው ማዕከላዊ ኮሚቴ አቅጣጫዎች ዙሪያ የሥልጠና መድረክ ተጀምሯል። የማዕከላዊ ኮሚቴው ከሰሞኑ በነበረው ውይይት ያስቀመጣቸውን አቅጣጫዎች በሚመለከት ከአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ እና...

ለፉት አራት ዓመታት ተኩል በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል በተካሄዱ ተግባራት ለውጥ መመዝገቡን ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካን ኢምባሲ አማካኝነት በዩ.ኤስ.ኤይድ የገንዘብ ድጋፍ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን ለማሻሻል ከአራት ዓመት በላይ ሲሠራ የቆየው ፍትሕ ፕሮጀክት የማጠቃለያ ፕሮግራሙን በሸራተን አካሂዷል። የአሜሪካ ኢምባሲ በኢትዮጵያ የፍትሕ ሥርዓቱን...

የኢትዮጵያ መልሶ ማቋቋም እና መገንባት የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መልሶ ማቋቋም እና መገንባት የምክክር መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል። የምክክር መድረኩ ዓላማ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል በተካሔደው ጦርነት ሳቢያ የደረሰውን ጉዳትና መልሶ ማቋቋም የፍላጎት ዳሰሳ ጥናት ላይ ምክክር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገቡ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካን ቡድናቸው በኢጋድ አባል ሀገራት መደበኛ ጉባኤ ለመሳተፍ ጅቡቲ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ14ኛው የምሥራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ባለ ሥልጣን (ኢጋድ) አባል ሀገራት ርዕሳነ ብሔራት...

ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ኢምባሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ ኢምባሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያ መንግሥት ግንኙነት የሚጀመረው የዩኒቨርሲቲው ምሥረታ የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠበት ጊዜ ጀምሮ ነው። ቀዳማዊ ግርማዊ ኃይለ ሥላሴ ከቀድሞዋ...