በቀን ለ30 ህጻናት አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የዓይን ህክምና ማዕከል ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አለርት ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀን ለ30 ህጻናት አገልግሎት መስጠት የሚያስችል የህጻናት ዓይን ህክምና ማዕከል ለመገንባት በዛሬው ዕለት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የህጻናት ዓይን ህክምና ማዕከል ግንባታ ማስጀመሪያ መርኃ ግብር...

“ኢጋድ የሱዳን ችግር ፈች ኮሚቴ አቋቁሞ በአዲስ አበባ እንዲካሔድ አቅጣጫ ማስቀመጡ ታሪካዊ ውሳኔ ነው”...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ከሦስት ዓመታት በኋላ የተካሄደው መደበኛ የኢጋድ ስብሰባ ትልልቅ ውሳኔዎች የተላለፉበት ነበር ብለዋል። በጉባዔው የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር...

የሀገራችንን ነባር እሴቶች እና የሽግግር ፍትሕን በመጠቀም ዘላቂ ሰላም መገንባት ያስፈልጋል ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሽግግር ፍትሕ እና ሰላም ግንባታን የተመለከተ ሀገራዊ ጥናታዊ ውይይት በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ ከተለያዩ የሀገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች የተጋበዙ የሕግ ምሁራን ጥናቶችን አቅርበዋል። በቀረቡ ጥናቶች ላይ ውይይቶች...

የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ዓመታዊ ጉባዔ በየዓመቱ የሚካሄድ ሲኾን ዘንድሮ ለ6ኛ ጊዜ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ይህ ጉባዔ ከ300 በላይ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ያሉ መሪዎች ፣ ፖሊሲ አውጭዎችና አማካሪዎች ፣ የመንግሥትና...

ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጋዜጠኛ ሕይወት ታደሰ ለልብ ህሙማን መርጃ ማእከል በማኅበራዊ ሚዲያ ያሰባሰበችዉን ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ የሚቆጠር ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጋለች። የልብ ህሙማን መርጃ ማእከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ ህሩይ አሊ ጋዜጠኛ...