“ሰላም ከሌለ ቱሪዝም የለም”
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ በየጊዜው በተፈጠሩ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ችግሮች ምክንያት የከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው የሀገሪቷ የገቢ ምንጮች መካከል ቱሪዝም ቅድሚያውን ይወስዳል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የሰሜን...
ምክር ቤቱ ዛሬ በፌደራል መንግሥት የ2016 በጀት ዓመት ረቂቅ በጀት ላይ ይመክራል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 27ኛ መደበኛ ጉባዔ ዛሬ ይካሄዳል።
ምክር ቤቱ በሚያካሂደው ጉባኤ የ26ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለ-ጉባኤን መርምሮ ያጸድቃል። የፌደራል መንግሥትን የ2016 በጀት ዓመት...
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ የምክክር መድረክ ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰላም እንዲጠናቀቅ የጋራ የፀጥታ ዕቅድ ላይ የትምህርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች፣ የክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች፣ የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች እና የክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገቡ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በተጨማሪ ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እንዲሁም የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ አመራሮች አርባምንጭ ከተማ ገብተዋል፡፡
አርባምንጭ ከተማ ሲገቡም በአካባቢው...
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽንን ከጅማሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ የሚያሳይ የፎቶ አዉደ ርዕይ ተከፈተ፡፡
አዲስ አበባ: ሰኔ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፕሬሽን አዲስ ባስገነባዉ የሚዲያ ኮፕሌክስ ዉስጥ ከጅማሮ አንስቶ የነበረዉን ጉዞ የሚያሳይ “ኢቢሲ የዘመን ጅረት” በሚል የፎቶ አዉደ ርዕይ አስጀምሯል።
የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገርን...








