“መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ከጠዋት 12፡00 ጀምሮ እስከ ምሽት 12፡00 ድረስ አሻራውን በኢትዮጵያ ካርታ ላይ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መርህ በቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል ቀጠሮ ይዛለች፡፡ ቀጠሮ የተቆረጠላት ቀንም ነገ ሐምሌ 10 ቀን 2015 ዓ.ም ናት፡፡ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን...

“ልዩ ድጋፍ የሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎችን መብትና ጥቅም ለማስከበር የምክር ቤት አባላት ሚናቸውን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች ፎረም አባላት ልዩ ፍላጎት ያላቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች አካቶ ትግበራን በመከታተል ረገድ በሚኖራቸው ኀላፊነትና ተግባራት ዙሪያ ለአባላቱ ሥልጠና እየተሰጠ ነው። ሥልጠናው በሥርዓተ ፆታ፣በሕጻናት፣አካል ጉዳተኞችና አረጋዊያን...

“ዓላማችን ሪከርዳችንን መስበር ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "የአረንጓዴ ዐሻራ ጉዳይ ኢትዮጵያን የመጠበቅ፣ የማክበርና የማበልጸግ ታሪክን የመቀየር እና ለትውልድ የመትረፍ ጉዳይ ነው" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል። ከማኅበራዊ እና ሃይማኖታዊ...

የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ የመደበኛ ፖሊስ አባላትን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ በጥሩ ብርሃን መሠረታዊ ፖሊስ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ዛሬ እያስመረቃቸው የሚገኙት በልዩ ኃይል ፖሊስነት ሲያገለግሉ ቆይተው ስልጠና በመውሰድ የመደበኛ ፖሊስ አባል የሆኑ የቀድሞ የአማራ ልዩ ኃይል...

የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት ከ3 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አገኘ።

👉 ከ2 ሚሊዮን ቶን በላይ ጭነት አጓጉዟል። ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት 3 ነጥብ አንድ ቢሊዮን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡ 2 ነጥብ አንድ ሚሊዮን ቶን...