የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ማታ ጀምሮ መመልከት ይችላሉ – የትምህርት...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሰኔ 30 ቀን ጀምሮ ለስድስት ቀናት ሲሰጥ የቆየውን የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና በማጠናቀቅ ፈተናውን የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከዛሬ ማታ ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ አስታውቋል። በዚህም ተማሪዎች ውጤታቸውን...

በብቸና ከተማ አሥተዳደር ከ98 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተመርቀው...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን የብቸና ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ይበልጣል ባይህ የተገነቡ የመሠረተ ልማቶች ለረጅም ጊዜ ማገልገል ይችሉ ዘንድ ኀብረተሰቡ ተገቢውን ጥበቃና እንክብካቤ ሊያደርግላቸው እንደሚገባ አሳስበዋል። በጥቅሉ 25 ፕሮጀክቶች...

“መንግሥት አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን አላልንም እያልን በተደጋጋሚ ለምንጠይቀው የማንነት ጥያቄ ሕጋዊ እውቅና...

ደባርቅ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የማይጠብሪ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች "ለማንነቴ እሮጣለሁ" በሚል የሩጫ ውድድር አካሂደዋል። ነዋሪዎቹ ባካሄዱት የማንነት የሩጫ ውድድር "ደንበራችን ተከዜ ነው፤ አማራ ነን እንጅ አማራ እንሁን...

ሐምሌ 10 /2015 ዓ.ም ለሚካሄደው የአረንጎዴ አሻራ ልማት መርሐ ግብር የቅድመ ዝግጅት ሥራ ማጠናቀቁን...

ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም በሀገር ደረጃ ለሚካሄደው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ ልማት መርሐ ግብር የቅድመ ዝግጅት ተግባር ማጠናቀቁን አስታውቋል። ዞኑ በ2015/2016 በጀት ዓመት...

“አስፈጻሚ ተቋማት አካቶ ትግበራን በልኩ ተፈጻሚ እንዲያደርጉ ኀላፊነታችንን እንወጣለን” ወይዘሮ አበራሽ ታደሰ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ልዩ ድጋፍ ለሚሹ የኅብረተሰብ ክፍሎች አስፈጻሚ ተቋማት አካቶ ትግበራን በልኩ ተፈጻሚ እንዲደርጉ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ለአማራ ክልል ምክር ቤት ሴቶች ፎረም አባላት ሥልጠና ተሰጥቷል። ሥልጠናው በየደረጃው...