በሀረሪ ክልል የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
ሀረሪ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትክል መርሐ ግብር በሀረሪ ክልል እየተከናወነ ነው፡፡
የሀረሪ ክልል ርእሰ መስተዳደር ኦድሪን በድሪ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው ችግኝ ተክለዋል፡፡ ርእሰ...
“ችግኝ መትከላችንን በጠዋት ጀምረናል፤ እስከምሽት ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ዛሬ ማለዳ ችግኝ በመትከል አሻራቸውን አኑረዋል።
ለመላው ኢትዮጵያውያን በማለዳ በዝናብ ወጥታችሁ አረንጓዴ አሻራችሁን እያሳረፋችሁ ለምትገኙ በሙሉ ምስጋናችን ይድረስ ብለዋል።
ዛሬ ኢትዮጵያውያን በህብረት ታሪክ የምንሰራበት ቀን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር ተክላ በዓለም ፊት የራሷን ክብረ ወሰን ለማሻሻል የችግኝ ተከላ መረሐ ግብር በማለዳው ጀምራለች፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጅማ ከተማ በመገኘት ነው አረንጓዴ አሻራቸውን ያኖሩት።
መላው...
“ዛሬ ሁሉም ዜጋ የሀገሩን ፍቅር የሚያሳይበት ዕለት ነው” ሚኒስትር ዴዔታ ሠላማዊት ካሳ
ባሕር ዳር: ሐምሌ10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ሥራዋን በማለዳ ጀምራለች፡፡
በመላ ሀገሪቱ የተጀመረውን የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አስመልክተው ማብራሪያ የሰጡት የመንግሥት ኮምዩንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ኢትዮጵያውያንን በመሉ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን እያኖሩ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ አመራሮች እና የሠራዊቱ አባላት በአንድ ቀን 500 ሚሊዮን ችግኞችን መትከልን ጨምሮ በክረምቱ በተያዘው ሀገሪቱን አረንጓዴ የማልበስ ዘመቻ በተሰማሩባቸው ቦታዎች ሁሉ አረንጓዴ አሻራቸውን እያኖሩ እንደሚገኝ...








