“በአንድ ጀንበር ዳግም ታሪክ እንሥራ” ርእሰ መሥተዳድር አወል አርባ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር በአፋር ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳደር አወል አርባ የአረንጓዴ አሻራ በአየር ንብረት ለውጥ...

“ለልጆቻችን አረንጓዴ ሸማ የለበሰች ኢትዮጵያን እናቆያቸው” የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል ብርሃኑ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የመከላከያ ሠራዊት አባላት በባሕር ዳር መኮድ ተገኝተው አሻራቸውን አስቀምጠዋል። በስፍራው ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት የሰሜን ምዕራብ እዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ብርሃኑ በቀለ ሠራዊቱ ሀገር ከመጠበቅ ባሻገር የአየር ንብረት ለውጥን...

ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ መሆኑን አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ችግኝ መትከል የመልካም ትውልድ መገለጫ ነው” ሲሉ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። የተቋሙ እና በስሩ ያሉ ተቋማት ሰራተኞችና አመራሮች በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል...

“የዛሬው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብራችን የይቻላል ማሳያ ነው” አሕመድ ሽዴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በአንድ ጀምብር 500 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በአማራ ክልል የፌደራልና የክልል ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት እየተካሄደ ነው። የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሸዴ በሀገር ደረጃ...

የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ የክልሉ አረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም በጅግጅጋ አስጀምሩ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ከኢፌዴሪ ውሃና ኤነርጂ ሚንስትሩ ኢ/ር ሀምታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) የተመራ የፌደራል ልዑክ ጋር በመሆን በክልሉ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር የሚጀምርበት ፕሮግራም በጅግጅጋ አስጀምረዋል። በመርሃግብሩ ላይም...