“ሴቶች ውሳኔ ሰጪ ቦታ ላይ እንዲደርሱ ማድረግ አለብን” ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንቷ ይህን ያሉት በኪጋሊ፣ ሩዋንዳ እየተካሄደ ባለው ‘Women Deliver 2023’ ኮንፍረንስ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። ሴቶች በፖለቲካው ዓለም እየተሳተፉ ቢገኙም፤ ከዚህ የላቀ ትርጉም ያለው ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ አሳስበዋል። አንዲት ሴት...

“በኢትዮጵያውያን አረንጓዴ ታሪክ ተሠርቷል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "500 ሚልዮን ዛፎችን በመትከል የራሳችንን ሪከርድ እንድንሰብር የቀረበውን ጥሪ ተቀብላችሁ የወጣችሁ ሁሉ ምስጋና ይገባችኋል። አረንጓዴ ታሪክ ሠርታችኋል። አረንጓዴ ታሪክ ጽፋችኋል" ሲሉ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገልጸዋል። የተዛባ አየር፣...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከአረጋዊያን ጋር በመሆን አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጡ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በችግኝ ተከላ የተሳተፉ አረጋውያን የችግኝን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ገልጸው ወጣቱ ትውልድም ችግኝ በመትከል ኢትዮጵያን አረንጓዴ እንዲያለብሱ ጥሪ አቅርበዋል። በዛሬው ዕለት ነገን ዛሬ እንትከል በሚል መሪ...

“የአረንጓዴ አሻራን መርሐ ግብርን የሕልውና ጉዳይ አድርገን ማየት አለብን” ርእሰ መሥተዳደር ሙስጠፌ ሙሐመድ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 500 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ጀንበር የመተክል መርሐ ግብር በሶማሊ ክልል እየተከናወነ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ ባስተላለፉት መልእክት የአረንጓዴ አሻራ ከማንም በላይ ለሶማሊ ክልል እና...

በሀገር አቀፍ ደረጃ እስከ አሁን 372 ሚሊየን ችግኞች ተተክለዋል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ሚኒስትር ድኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ በዚህ አረንጓዴ አሻራ እየተሳተፉ የሚገኙ ዜጎች ሁሉ ለትውልድ የሚተርፍ ሥራ እየሠሩ ነው። በዚህም እስከ 8:30 ባለው ጊዜ የተተከሉ ችግኞች ብዛት...