በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለታላቁ ኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ ገቢ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተጠናቀቀው 2015 በጀት ዓመት ለዓባይ ግድብ ግንባታ ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊየን ብር በላይ መሰብሰቡን የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ምክትል ዋና ዳይሬክተር...
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በዋናው ግቢ ለ15ኛ ጊዜ በተለያዩ መርሐ ግብሮች ሲያስተምራቸው የነበሩ ከ2ሺህ በላይ ተማሪዎችን በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ አስመርቋል።
የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር ታፈረ መላኩ ለተመራቂ ተማሪዎች ባስተላለፉት መልዕክት“ ተማሪዎች...
“መንገድ እና ንጹህ መጠጥ ውኃ የክልላችን ሕዝብ የዘወትር ጥያቄዎች በመኾናቸው ምላሽ ለመሥጠት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ(ዶ.ር) የምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች መልስ እና ተጨማሪ ማብራሪያ እየሰጡ ነው። ከተለያዩ አካባቢዎች ሕዝብን የወከሉ የምክር ቤት አባላት የመንገድ...
“ዜጎችን እየፈተነ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመቀነስ በትኩረት ይሠራል” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የክልሉ ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ማብራሪያና ምላሽ እየሰጡ...
የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ተገቢውን ካሳ በወቅቱ እንዲያገኙ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2015 በጀት ዓመት ለልማት ተነሺዎች መከፈል የነበረበት ካሳ 21 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ቢኾንም እስካሁን ድረስ የተከፈለው 9 ነጥብ 4 ቢሊዮን...








