የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲካሄድ ዝግጅት መጠናቀቁን ግብረ ኃይሉ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቁልቢ ገብርኤል ክብረ-በዓል በሰላም እንዲከበር የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ግብረ ኃይሉ ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ በኦሮሚያ ክልል በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ሐምሌ 19 ቀን...

“ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከቻይና ጋር ያላትን ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ጋር ተወያይተዋል። ዋንግ...

የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና ኮሚኒስት ፓርቲ የውጭ ግንኙነት ጉዳዮች ዳይሬክተር ዋንግ ዪ በኢትዮጵያ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ዛሬ ከቀትር በኋላ አዲስ አበባ ገብተዋል። ዋንግ ዩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የመንግሥት ከፍተኛ...

የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው ጉባኤ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የፋይናንስ ጉዳዮች፤ የኢኮኖሚ ዕቅድና ውህደት ላይ ያተኮረው የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ጉባኤ በናይሮቢ ኬንያ እየተካሄደ ይገኛል። የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ጥሩማር አባተ በሚኒስትሮች ደረጃ እየተደረገ ባለው ስብሰባ...

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የተለያዩ ኃላፊዎች ጋር ውይይት አድርገዋል። በዘላቂ ልማት ላይ ያተኮረው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከፍተኛ የፖለቲካ መድረክ በኒው ዮርክ ከተማ...