በኢትዮጵያ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ ናቸው ተባለ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በያዝነው የክረምት ወቅት ለጎርፍ፣ ናዳ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ ተጋላጭ የሆኑ 200 የሚጠጉ ወረዳዎች እና ዞኖች ተለይተው የቅድመ ማስጠንቀቂያ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን...

“ስለወልቃይት አማራነት አክሱም ሳይቀር ምስክር ናት!”

ባሕር ዳር: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ተሻጋሪ እውነት፣ በአዝማናት መካከል የማይዋዥቅ ሃቅ፣ በተፅዕኖ የማይደበዝዝ ሀገራዊ ማንነት እና እልፍ የታሪክ ምስክሮችን አቅፈውና ሸክፈው ከያዙ ቀደምት ሀገራዊ ተቋማት መካከል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ግንባር...

“ዘርፈ ብዙ ችግር በያዘች ሀገር የሚያስፈልጋት ዘርፈ ብዙ መፍትሔ ነው” ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዳማ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡ ቀዳማዊት እመቤቷ የክብር ዶክትሬት የተሰጣቸው በኢትዮጵያ በማኅበራዊ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽዖ ነው ተብሏል፡፡ የክብር ዶክትሬቱን የተቀበሉት ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ በመልእክታቸውም...

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በሀገሪቱ ውስጥ ትምህርት ቤቶችን በማስፋፋት በተለይም ከበጎ አድራጊ ድርጅቶች ባገኙት ገንዘብ 27 ሁለተኛና አዳሪ ትምህርት ቤቶችን አስገንብተዋል። ትምህርት ቤቶቹ በርካታ ተማሪዎች መቀበል አንደሚችሉ የተገለጸ ሲሆን...

አቶ ደመቀ በሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ገለጻ አደረጉ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ወቅታዊ ሁኔታ ዙሪያ ለዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡ ገለጻ አደረጉ። አቶ ደመቀ ከፍትህ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ጋር በመኾን ነው ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ...