የላሊበላ ቅርስ በተመረጡ 22 ቦታዎች አስቸኳይ የጥገና ሥራ እየተካሄደለት ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ ቅርስ በተመረጡ 22 ቦታዎች ላይ አስቸኳይ የጥገና ሥራ እየተካሄደለት እንደሚገኘ የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን አስታወቀ። የላሊበላ ቅርስ ጥገና ቢጀመርም በተያዘለት ጊዜ እንደማይጠናቀቅ የኢትዮጵያ የቅርስ ባለስልጣን አስታውቋል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎበኙ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በቦሌ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የከተማ ግብርና ሼዶችን ጎብኝተዋል። የከተማ ግብርና በከተሞች ውስጥ የአመጋገብ እና ገቢን ለማሻሻል አንዱ መንገድ እንዲኾን ተጠናክሮ እየተሠራ...

“ እንደዚህ ነው ክህነት ዘመንን መቀደስ በደምና በአጥንት ጽኑ ሀገር ማውረስ”

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ ፍቅሯ ሞተዋልና ምድሯ ጴጥሮስ ጴጥሮስ ትላለች፣ ስለ ክብሯ መስዋዕት ኾነዋልና ስማቸውን እየደጋገመች ትጠራለች፣ ጴጥሮስ ሰማዕት እያለች ታከብራለች፣ ቃል ኪዳናቸውን ትጠብቃለች፣ ለልጆቿ ታስተምራለች፣ በማይጠፋ ቀለም፣ በማያረጅ ብራና ቀርጻ...

ከከፍተኛ ግብር ከፋዮች በአዲሱ በጀት ዓመት ከ200 ቢሊዮን ብር በላይ ለመሰብሰብ ማቀዱን ገቢዎች ሚኒስቴር...

አዲስ አበባ: ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 176 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር መሰብሰቡን አስታውቋል። የቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቱ የ2015 አፈጻጸም እና የ2016 ዕቅድ ላይ ሚኒስትሯ...

“ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ትስስራቸውን በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል” የመንግስት ኮሙኒኬሽን...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና በሩሲያ መካከል ለረጅም ዓመታት የዘለቀውን የታሪክ፣ የባህልና የዲፕሎማሲ ትስስር በአግባቡ የሚያንፀባርቅ የሚዲያ እና ኮሙኒኬሽን ግንኙነት ሊኖራቸው እንደሚገባ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናግረዋል። በሩሲያዋ ቅዱስ...