ብርሃን ኮሌጅ በ3ተኛ ዙር በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያስተማራቸውን 626 ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮሌጁ በሁለተኛ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እና ፕሮጀክት ማኔጅመንት 528 ተማሪዎች የተመረቁ ሲሆን በመጀመሪያ ዲግሪ 98 ተማሪዎች ናቸው የተመረቁት ። የኮሌጁ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር አባይነህ ክንዴ ለተማሪዎች ባስተላለፉት መልእክት በብዙ...

በአማራ ክልል ከ483 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጠ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 483 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አራት ሺህ 724 ባለሀብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ገልጸዋል። የአማራ...

በፍኖተ ሰላም ከተማ በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች እየተመረቁ ነው።

ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተጠናቅቀው እየተመረቁ ነው። መሠረተ ልማቶቹ የተገነቡት በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደርና በማኅበረሰቡ ተሳትፎ ነው። ዛሬ እየተመረቁ...

በላይነህ ክንዴ ፋንውዴሽን በፍኖተ ሰላም ከተማ የኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለኾኑ ወገኖች ያስገነባቸውን ቤቶች...

ፍኖተ ሰላም: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በላይነህ ክንዴ ፋንውዴሽን በፍኖተ ሰላም ከተማ የኢኮኖሚ አቅማቸው ደካማ ለኾኑ ወገኖች ያስገነባቸውን ቤቶች አስረክቧል። በላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን 10 የአቅመ ደካማ የመኖሪያ ቤቶችን ነው ገንብቶ...

“በነፃ ያስተማረችንን ሀገር ውለታ ለመመለስ የተማርንባቸውን ትምህርት ቤቶች መደገፍ ያስፈልጋል” አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በነፃ ያስተማረችንን ሀገር ውለታ በማሰብ የተማርንባቸውን ትምህርት ቤቶች መደገፍና ማስዋብ ያስፈልጋል ሲል አርቲስት ዘለቀ ገሰሰ ተናገረ። አርቲስቱ ሁሉም የኅብረተሰብ ክፍል በትምህርት ቤቶች ደረጃ ማሻሻያ ንቅናቄው ላይ ተሳታፊ...