“ሕዝብን ለማገልገል የሥራ ድንበር የለውም” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
👉በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር በ157 ሚለዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተመርቀዋል።
ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የንግድና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ዴእታ እንዳለው መኮንን፣ የአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት...
እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የሁለተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል ተፈታኞችን እየተቀበለ ነው።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለተኛ ዙር የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎችን በዛሬው እለት መቀበል መጀመሩን እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጹ አስታውቋል።
በዚህ ዙር ከ6 ሺ 500 በላይ...
“ትንሽ ሥጋ እንደ መርፌ ትወጋ”
ሁመራ : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እርግጥ ነው ከ1970ዎቹ መጀመሪያ ጀምሮ እስከ ቅርብ ዓመታት ድረስ ሕይዎት እንደ አጋጣሚ በዚህ አካባቢ የጣለቻቸው ህጻናት እድለኞች የሚባሉ አልነበሩም፡፡ ታላላቅ ወንድሞቻቸው በጠባብ ብሔርተኞች እየታደኑ ተለቅመዋል፡፡ አባቶቻቸው አዲስ ማንነት...
በአማራ ክልል ከ6 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ከ1 ሺህ 800...
ከሚሴ: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ 99 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው 23 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የከሚሴ ከተማ ከንቲባ ከድጃ አሊ ተናግረዋል።
በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ፣በዓለም ባንክና...
የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰጠናቸውን ከ1 ሺህ በላይ ሰልጣኞች አስመረቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰጠናቸውን ከ1 ሺህ በላይ ሰልጣኞች ዛሬ አስመርቋል።
የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ፈለቀ ውቤ እንዳሉት ኮሌጁ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት፣ የአሽከርካሪዎች...








