“ዛሬ ጠዋት የኢትዮጵያ ትልቁ ኤሊት ኃይል የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ በመገኘቴ ክብር ይሰማኛል።

ይህ ኃይል ሁለት ዓላማዎች አሉት:- 1)ውጊያ ማስቀረት እና 2)ገፍቶ ከመጣ ደግሞ ውጊያን የመጨረስ ተልዕኮ ያለው ነው:: እንዲህ ያለው ኃይል ይህቺን ትልቅ ሀገር አጽንቶ ለትውልድ ያሻግራል።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

የብላቴ ኮማንዶና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ኮማንዶዎችን እያስመረቀ ነው።

ባሕር ዳር: ነሃሴ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብላቴ ኮማንዶ እና የአየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል የተለያዩ አስቸጋሪ መሰናክሎችን ማለፍን እንዲሁም ፈጥኖ መድረስን ለሚጠይቁ ተልዕኮዎች ጠንካራ ስልጠና የወሰዱ በሺዎች የሚቆጠሩ ኮማንዶዎችን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት...

በሰላማዊ ውይይት ችግሮችን መፍታት እንደሚገባ አቶ ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልእክት በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚታዩ የፀጥታ ችግሮች አሳሳቢ እየሆኑ መጥተዋል ብለዋል። ብዙ ምላሽ ያላገኙ...

“ኢትዮጵያ በ2016 በጀት ዓመት ከኢንዱስትሪ ወጪ ምርቶች ከ450 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለማግኘት አቅዳለች” የኢንዱስትሪ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2016 በጀት ዓመት ከኢንዱስትሪ ወጪ ምርቶች ከ450 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ ለማግኘት መታቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ። ሚኒስቴሩ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምና የ2016 በጀት ዓመት መሪ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ጸሐፊ ጋር ተወያዩ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ ከአሜሪካ ግምጃ ቤት ምክትል ረዳት ጸሐፊ ኤሪክ ሜየር ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያ መርሐ-ግብር ላይ ያተኮረ መሆኑን ባንኩ በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መረጃ...