ደብረ ታቦር ከተማ በሙሉ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ላይ መኾኗን ነዋሪዎች ገለጹ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ከተማዋ ደብረ ታቦር ከቀናት በፊት ገጥሟት ከነበረው ግጭት እና አለመረጋጋት ሙሉ በሙሉ ወጥታ ሰላማዊ እንቅስቃሴ ውስጥ እንደምትገኝ ነዋሪዎቿ ተናግረዋል።
በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት፣ ሱቆች፣ ባንኮች፣ ሆቴሎች...
“የሸቀጥን ዋጋ ከእጥፍ በላይ አንሮ መሸጥ ሞራለቢስነት ነው” ሸማቾች
ባሕር ዳር: ነሐሴ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላምን ዋጋ ለማወቅ መመራመር አያሻም፣ሰላም ሲደፈርስ የሚፈርሰውን ጓዳ ማየት ብቻ በቂ ነው። ሰላም ሲርቅ ከእያንዳንዱ ቀን ጋር የሚመጡ አዳዲስ ችግሮችን መረዳት አይቸግርም።
የሚያመው ግን የሰላሙ ባለቤት የኾነው...
በፀጥታ አለመረጋጋቶቸ ምክንያት ዕቅዱን ተከትሎ ሥራዎቹን ለማከናወን መቸገሩን የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ነሃሴ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ተግባራት ለምክር ቤቱ አቅርቧል።
ኮሚሽኑ ሀገራዊ አጀንዳዎችን እና የምክክሩን ተሳታፊዎች የመለየት ሥራ አጠናክሮ መቀጠሉ ገልጿል፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን አጀንዳዎችና...
“የተፈጠረውን ሰላም በማጽናት የአገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማጠናከር እየሠራን ነው” የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተፈጠረውን ሰላም በማጽናት የአገልግሎት አሰጣጥን ይበልጥ ለማጠናከር እየተሠራ መኾኑን የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ ገልጸዋል፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መታወጁን ተከትሎ የሀገር መከላከያ...
የአካባቢያቸውን ሰላም ጠብቀው የተጀመሩ የልማት ሥራዎችን ለማስቀጠል የድርሻቸውን እንደሚወጡ የደሴ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ነሃሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ ከውይይቱ ተሳታፊዎች መካከል አቶ መሃመድ አሚን በሰጡት አስተያየት፤ በከተማው የልማት ጥያቄያች መልስ እያገኙ መሆኑን ጠቅሰው፤ ከአመራሩ ጋር በመቀናጀት በገንዘቡ፣ በጉልበቱና...







