“በትንሹ መጀመር፤ በፍጥነት መማር እና ማስፋት የትምህርት ሚኒስቴር የአሠራር መርህ ነው” ዶክተር ሰሎሞን አብርሃ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፈው ግንቦት አጋማሽ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ማቋቋሚያ ዓዋጅን ማጽደቁን ተከትሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በሀገሪቱ ቀዳሚው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ኾኗል፡፡ አካዳሚያዊ እና ተቋማዊ ነጻነትን ያጎናጽፋል...

“ስድስቱን የጳጉሜ ቀናት የተቸገረን በማሰብ ፣ በደልን ይቅር በማለት፣ በጾምና በጸሎት ማሳለፍ ይገባል” የኢትዮጵያ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በጳጉሜ ቀናት የሚከወኑ መንፈሳዊ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። ቤተ ክርስቲያኗን ወክለው መግለጫው የሰጡት የመንበረ ፓትሪያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ እና...

“መነጋገር መወያየት ለሀገር አንድነት ያለዉ ድርሻ የላቀ በመኾኑ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የሚዘጋጀዉ ስለ ኢትዮጵያ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 14ኛ ዙር ስለ ኢትዮጵያ መድረክ እና የፎቶ አዉደ ርእይ በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ተምሳሌት በሚል መሪ ሀሳብ እየተካሄደ ነዉ። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ...

ዳግም ራስ ገዙ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ!

ባሕር ዳር: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በሀገር በቀል ዕውቀት እና ትምህርት ዘመንን የተሻገረ ልምድ ያካበተች ጥንታዊ ሀገር ብትኾንም በዘመናዊ ትምህርት ልምምድ ከአንድ ምዕተ ዓመት በላይ የተሻገረ አሻራ እና ልምድ አልነበራትም፡፡ በተለይም ምዕራብ ዘመሙ...

የአገልጋይነት ቀን ጳጉሜን 1 በሁሉም የሀገሪቱ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንደሚከበር ተገለጸ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የአገልጋይነት ቀን ጳጉሜን 1 በሁሉም የሀገሪቱ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እንደሚከበር የጤና ሚኒስቴር ፣ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን እና የትራንስፖርትና ሎጅስቲክ ሚኒስቴር በጋራ በሰጡት መግለጫ ገልጸዋል። በተለይም ለሰፊው የማኅበረሰብ ክፍል አገልግሎት በመስጠት...