“እናገለግልሽ ዘንድ ስለተፈጠርን እናመሰግናለን!”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አኹናዊውን ቅንጡ ተፈጥሮዋን አዝጋሚ በኾነ የዘመናት ሂደት የተላበሰችው በእያንዳንዱ ግለሰብ ኅሊና ውሰጥ ነው ብለው የሚያስቡ የሰብዓዊ ስሜት (ሰብጀክቲብ አይዲያሊስት) ሐሳባዊያን አሉ።
እነዚህ ሐሳባዊያን ባሉበት በዚህ ዘመን ከእያንዳንዱ ግለሰብ...
የፍትሕ ሥርዓቱን ውጤታማ ለማድረግ ለሚተጉ ምስጉን አገልጋዮች ምሥጋና እንደሚገባቸው የባሕር ዳር ተገልጋዮች ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር የሚገኙ የፍትሕ ተቋማት አገልግሎታቸውን ለማዘመን ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ስለመኾናቸው የሚናገሩት የአገልግሎቱ ተጠቃሚዎች አገልግሎቱ ከጊዜ ጊዜ እየተሻሻለ ስለመምጣቱ ነው ያስረዱት፡፡
የፍትሕ ተቋማት ሕዝብን ያለልዩነት ማገልገል እንዳለባቸው አስበው...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የተለያዩ ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገቡ።
ባሕር ዳር: ጷጉሜን 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በውስጡ ያሉ የተለያዩ የእርዳታ ድርጅቶች ተወካዮች ወደ አማራ ክልል ገብተዋል።
ወደ አማራ ክልል ከገቡት ተወካዮች መካከል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ራሚዝ አልአክባሮቭ...
በጎንደር ከተማ አሥተዳር በፋሲል ክፍለ ከተማ የአገልግሎት አሰጣጥ ለእንግልት ዳርጎናል ሲሉ ተገልጋዮች ተናገሩ።
ጎንደር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ በበኩሉ የተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የፋሲል ክፍለ ከተማ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን አሚኮ ቅኝት...
ሲኒካ አንቲላ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የፊንላንድ ሪፐብሊክ አምባሳደር ኾነው ተሾሙ::
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፊንላንድ ሪፐብሊክ አምባሳደር ኾነው አዲስ የተሾሙት ሲኒካ አንቲላ (ዶ.ር) ደብዳቤያቸውን ዛሬ አስገብተዋል፡፡
አምባሳደሯ የደብዳቤቸውን ቅጂ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሮቶኮል ዋና ሹም አቶ...








