“በቀጣይነት እየገነባነው የምንሄደው ትውልድ ኢትዮጵያዊነቱን ከአፍሪካዊነቱ፣ አፍካዊነቱን ከዓለም አቀፋዊነቱ ያጣመረ ሊሆን ይገባል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የትውልድ ቀንን በማስመልከት መልእክት አስተላልፏል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
የትውልዶች ድምር ሀገር- ኢትዮጵያ!
የዛሬው ትውልድ የትናንት ትውልድ ወራሽ ነው፡፡ ነገ ደግሞ በዛሬው ትውልድ አሻራ ይገነባል፡፡ የትናንት...
“ምርታማነት የአንድን ሀገር ሕልውና፣ ተከብሮ የመኖርና ያለመኖርን እጣ ፋንታ የሚወስን ነው” ስቡህ ገበያው...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” ሀገራዊ ንቅናቄ መካሄዱን ቀጥሏል፡፡ ጳጉሜን አራት የአምራችነት ቀን “ ከሸማችነት ወደ አምራችነት” በሚል መሪ ሃሳብ የአምራች ዘርፉን የሚያነቃቁ ሥራዎች እየተሠሩ ነው፡፡
የአማራ ክልል ሥራና ስልጠና ቢሮ...
የልማት ቀንዲል የበጎ ሥራ ተምሳሌት ክቡር ዶክተር ዓለማየሁ ስመኝ የምሥጋና መርሐ ግብር በአዲስ አበባ...
አዲስ አበባ: ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጎ አድራጎት ሥራዎች ከደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት የተቀበሉት ክቡር ዶክተር ዓለማየሁ ስመኝ በሕይወት ዘመናቸው ላበረከቱት የልማትና በጎ አድራጎት ሥራዎች በአዲስ አበባ የደቡብ ጎንደር ተወላጆችና የደብረታቦር ከተማ በመተባበር ነው...
“የኢንዱስትሪ ምርቶችን ይበልጥ ለማሳደግና የሥራ እድልን ለመፍጠር፣ ለማዘመንና ተወዳዳሪ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው” አምባሳደር...
አዲስ አበባ: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢትዮጵያ የራሷ ብራንድ ይገባታል" በሚል የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕን አምራችነት ለማሳደግ የባለ ድርሻ አካላት የምክክር መድረክና ኤግዚቢቪሽን በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አምባሳደር ሱሌማን ደደፎ
የኢንዱስትሪ...
ከሸማችነት ወደ አምራችነት!!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የትጉህ አምራች ልጆች ሀገር ናት፡፡ ትርፍ አምርተው ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ፣ በአምራች እንዱስትሪ ዘርፍ ተሰማርቶ ምርታቸውን የሚቀርቡ እና ግብርን በታማኝነት በመክፈል ሀገርን ለማሻጋገር ታሪክ እየሠሩ...








