የአፍሪካ ልማት ባንክ ለኢትዮጵያ የ104 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ልማት ባንክ በምስራቅ ኢትዮጵያ የሃይል አቅርቦትን ለማሻሻል የሚያግዝ የ104 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር ፈንድ ማጽደቁን አስታወቀ። የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ያጸደቀው የገንዘብ ድጋፍ 52 ሚሊዮን ዶላሩ ከአፍሪካ ልማት ፈንድ...
“ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት ሳይሆን ብሔርን ሽፋን ያደረገ የፖለቲካ ሽኩቻ ነው” አቶ አሽኔ አስቲን...
ባሕር ዳር: መስከረም 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሁን ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት ሳይሆን ብሔርን ማዕከል ያደረገ የፖለቲካ ሽኩቻ ነው ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአማካሪ ኮሚቴ አባልና የፓን አፍሪካ ፓርላማ አባል አቶ አሽኔ አስቲን ተናገሩ።...
መርማሪ ቦርዱ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ጋር ውይይት አደረገ።
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሀላፊዎች ጋር ውይይት አደረገ።
በውይይቱም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርዱ በሸዋሮቢት፣ በጎንደር፣ በኮምቦልቻ እና በባህር ዳር በወንጀል...
ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ሥርዓት ተግባራዊ እንደሚደረግ ትምህርት ሚኒስቴር አሰታወቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ መታወቂያ መርኃ ግብር በጋራ በመተባባር ዲጂታል የተማሪዎች መለያ ሥርዓት (የተማሪ መታወቂያ) ተግባራዊ አደረገ።
የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት የትምህርት ሚኒስቴር ከብሔራዊ...
“ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የይቻላል መንፈስን ያረጋገጥንበት ነው” አቶ ደመቀ መኮንን
ባሕር ዳር: መስከረም 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ አራተኛ የውኃ ሙሌት መጠናቀቁ ይታወሳል፡፡ የግድቡን አራተኛ የውኃ ሙሌት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በስፍራው ተገኝተው አብስረዋል።
በስፍራው ተገኝተው መልእክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ...








