“አራተኛው የዓባይ ግድብ ሙሌት ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት ነው” አምባሳደር ዲና ሙፍቲ
ባሕርዳር፡ መስከረም 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አራተኛው የዓባይ ግድብ የውኃ ሙሌት ለኢትዮጵያ ትልቅ የዲፕሎማሲ ስኬት መሆኑን አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ገለጹ፡፡
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት እና የደህንነት ቋሚ ኮሚቴ አባል አምባሳደር ዲና ሙፍቲ፤ የዓባይ ግድብ...
በአዲስ አበባ እና ጋምቤላ ክልል ለሚካሄዱ የአጀንዳ ልየታ መድረኮች ተወካዮችን የመለየት ሥራ ሊጀመር መኾኑን...
አዲስ አበባ: መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ እና ጋምቤላ ክልል ለሚካሄዱ የአጀንዳ ልየታ መድረኮች ተወካዮችን የመለየት ሥራ ሊጀመር መኾኑን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሰጠው መግለጫ አሳውቋል።
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ከመሥከረም 5/2016...
“አልማ ያስገነባቸው 284 የመማሪያ ክፍሎች ለትምህርት ዘመኑ ለአገልግሎት ተዘጋጅተዋል” የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት...
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ልማት ማህበር (አልማ) ያስገነባቸው 284 የመማሪያ ክፍሎች ለአዲሱ የትምህርት ዘመን ለአገልግሎት መዘጋጀታቸውን የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡
የጽህፈት ቤቱ ኃላፊ አቶ አለኸኝ ጓዴ ለኢዜአ እንደተናገሩት በትምህርት...
በዓባይ ግድብ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሠራ መሆኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ገለጸ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ግድብ ኃይል የሚያመነጩ ተርባይኖችን ቁጥር 7 ለማድረስ እየተሰራ መሆኑን የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር/ኢንጅነር) ገልጸዋል፡፡
በ2014 ዓ.ም ሃይል ማመንጨት ከጀመሩት ሁለት ተርባይኖች በተጨማሪ በያዝነው 2016 በጀት...
ለ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን ሰዎች የኮሌራ ክትባት መቅረቡን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ፡፡
ባሕርዳር፡ መስከረም 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ክትባቱ መስከረም 5/2016 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገልጿል፡፡
ባለፈው ዓመት ጀምሮ በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱ ይታወሳል፡፡
በአማራ ክልልም ከሐምሌ 7/2015 ዓ.ም ጀምሮ በቋራ ወረዳ ተከስቶ ...








