ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ትብብር ወደ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማሳደግ እንደምትፈልግ ገለጸች።
ባሕርዳር፡ መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዩናይትድ ኪንግደም ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የዲፕሎማሲ ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ ትብብር ለማሳደግ እንደምትፈልግ የዩናይትድ ኪንግደም የልማትና አፍሪካ ሚኒስትር አንድሪው ሚቼል ገለጹ። 78ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ “ሰላም፣ ብልጽግና፣ ለውጥና...
“ከ51 ሺህ በላይ ከስደት ተመላሾች ሥልጠና ወስደው ወደ ሥራ ሊሰማሩ ነው” የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ...
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ51 ሺህ በላይ ከስደት ተመላሾች ሥልጠና በመስጠት ወደ ሥራ ለማስገባት እየተሠራ መኾኑን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከ37ሺህ በላይ ለኾኑ ዜጎች ከነቤተሰቦቻቸው የኑሮ ማሻሻያ ድጋፍ እንደተደረገላቸው ተገልጿል። በሚኒስቴሩ...
የማኅበራዊ ሚዲያውን ዕድገት ተከትሎ ሀሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጩ መሆኑ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: መስከረም 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ላይ የማኅበራዊ ሚዲያውን ዕድገት ተከትሎ ሀሰተኛ መረጃዎች በከፍተኛ ፍጥነት እየተሠራጩ ነው። ሀሰተኛ መረጃ የሌለን ነገር አንዳለ አድርጎ በማቅረብ፣ እውነትን በማዛባት እንዲሁም ሌላ እውነት በመፍጠር አለመተማመንና ግጭት...
“ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ ዓላማ ለመጠቀም ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር እየሠራች ነው” የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ የኒውክሌር ኢነርጂን ለሰላማዊ መስክ ለመጠቀም የምታደርገው ጉዞ የተሳካና ደህንነቱ የተጠበቀ እንዲሆን ከሩሲያ ኒውክሌር ኢነርጂ ኩባንያዎች ጋር እየሠራች መሆኗ ተገልጿል፡፡
የኒውክሌር ሳይንስና ቴክኖሎጂ ማዕከልንና ብሔራዊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ በኢትዮጵያ ለመገንባትና...
የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሞስኮ መሰጠት ጀመረ።
ባሕር ዳር: መስከረም 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት በሩሲያ ትምህርት ቤቶች መሰጠት መጀመሩን የሞስኮ ትምህርት ቤቶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡
የአማርኛ ቋንቋ መሰጠት መጀመሩ በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያ፣ ባህላዊ እና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያጠናክራል ነው የተባለው፡፡
ተማሪዎቹ...








