“የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች ለሰላም ዘብ ሊቆሙ ይገባቸዋል።” ሜጀር ጀኔራል ሙሉዓለም አድማሱ

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት እያካሄደ ነው። የሰሜን ምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥ ፣የባሕር ዳር እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል...

የአንስቴዥያ ህክምናን በማሻሻል በጥራት ለታካሚዎች ለማድረስ እየሠራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማኅበር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማኅበር 16ኛው ዓመታዊ ጉባኤውን ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ አባላት ጋር በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው። በጉባኤው ላይ የተገኙት የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ሲራጅ አህመድ ማኅበሩን በማሳደግ የአንስቴዥያ ህክምናን...

ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል። በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን ከጳጉሜን...

የጥላቻ ንግግር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊ ምስቅልቅሎችን እያስከተለ ነው።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥላቻ ንግግር በሀገራችን ዘርፈ ብዙ መስቅልቅል ላስከተሉ ግጭቶች እንደ አንድ ገፊ ምክንያት ተደርጎ በብዙዎች ይጠቀሳል። ያደረሰውን ጉዳት የሚተነትኑ የጥናት ውጤቶችም ታትመዋል። በጥላቻ ንግግር ሳቢያ የቤተሰብ አባሎቻችን ተገድለዋል ያሉ ዜጎችም...

ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ለሆኑ ሰዎች ሕክምና የሚውል የወባ መድኃኒት ተሠራጨ።

ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል የወባ መድኃኒት ባለፉት ሦስት ወራት መሠራጨቱን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ እንዲሁም ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሊያክም የሚችል መድኃኒት...