የቅርሶች መመለስ ትውልዱ የራሱን ታሪክ እንዲጽፍ ያነሳሳሉ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ዘለላ እና ሸማን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን እና የእንግሊዝ ሙዚየም ርክክብ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው የዘመናዊት ኢትዮጵያ መሃንዲስ እና የሀገር ኩራት የነበሩት...

ቤተሰብ መልካም ትውልድ እና ሀገርን ለመገንባት ምሰሶ ነው።

አዲስ አበባ :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከሄልፕኤጅ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር፣ የሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ዓለም አቀፉን የቤተሰብ ቀን በተለያዩ ሁነቶች አክብሯል። በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እስካሁን ስኬታማ ሥራዎችን ሠርቷል።

ባሕር ዳር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከፍተኛ የፌደራል፣ የክልል የሥራ ኃላፊዎች እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ አባላት በተገኙበት የአፈጻጸም ሪፖርቱን ዛሬ ጠዋት አቅርቧል። ‎ ኮሚሽኑ...

“የምክክር ባሕል እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ሀገራት እጅግ አስፈላጊ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር :ግንቦት 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ባለፉት ዓመታት የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ሂደቱ ወደፊት እንዲራመድ በትዕግስት እና ከፍ ባለ የሞያ ስነ ምግባር በማከናወን አሁን ያለበት ምዕራፍ ያደረሱትን...

ተመካክሮ፣ ተወያይቶ እና ተግባብቶ ሀገርን ማሻገር ያስፈልጋል።

ባሕርዳር፡ ግንቦት 07/2018ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር እየመከረ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው...