”ባሕላዊ ፣ ተፈጥሯዊና ታሪካዊ ቅርሶችን ለዓለም በማስተዋወቅ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ እንሠራለን” የጉራጌ ዞን አሥተዳደር።

ባሕር ዳር: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ''መስቀል በጉራጌ ዞናዊ ፌስቲቫል'' በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ ተክለሃይማኖት ቀበሌ እየተካሄደ ይገኛል። የጉራጌ ዞን አሥተዳደር፣ የጉራጌ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ፣ የጉራጌ ልማትና ባሕል ማኅበር እና የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ...

“የመስቀልና የመውሊድ በዓላት ከጥንት ጀምሮ ኢትዮጵያዊያን የሚታወቁበትን አንድነትና ተከባብሮ የመኖር እሴት ለዓለም የሚያሳዩበት ትልቅ...

አዲስ አበባ: መስከረም 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የመስቀል ደመራ በዓልን ሲያከብር ፀሎትና ልመናው በፈጣሪ ፊት ተቀባይነትን እንዲያገኝ በፍፁም ሰላማዊነት ቤተክርስቲያኗ ባዘጋጀችው መርሐ ግብር መሰረት ብቻ እንዲሆን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቀርባለች። ቤተክርስቲያኗ የፊታችን...

በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ የጦር መሳሪያ በቁጥጥር ስር ዋለ።

ደሴ፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሐይቅ መስመር ወደ ደሴ ከተማ የገባ የጦር መሳሪያ በኅብረተሰቡ ጥቆማ በደሴ ከተማ አሥተዳደር ቧንቧ ውኃ ክፍለ ከተማ በግለሰብ ቤት ተገኝቷል። በባለ ሦስት እግር ተሽከርካሪ(ባጃጅ) ላይ በተሳፋሪ መቀመጫ ውስጥ...

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ15ኛ ጊዜ 2 ሺ 3 መቶ 23 ተማሪዎችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛና በሦስተኛ ዲግሪ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ሲያሠለጥናቸው የነበሩ 2ሺ 3 መቶ 23 ተማሪዎች አስመርቋል። በዩኒቨርሲቲው ከተመረቁ ተማሪዎች መካከል ሁለቱ በሦስተኛ ዲግሪ የተመረቁ ናቸው። ዩኒቨርሲቲው ካስመረቃቸው 2ሺ...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን በተመለከተ የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የሦስትዮሽ ሁለተኛ ዙር ውይይት ተጀመረ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሁለተኛው የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የውኃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ መስከረም 12 ቀን 2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ወገን ተደራዳሪዎች ልኡካን መሪ አምባሳደር...