ለመላው ሙስሊም ማኅበረሰብ በሙሉ እንኳን ለ1498ኛ የመውሊድ በዓል አደረሣችሁ!
ኢትዮጵያውያን መለኮታዊ መሠረት ያላቸው ሃይማኖታዊ አስተምህሮቶችን ቀድሞ በመገንዘብም ሆነ በመቀበል ረገድ ከቀዳሚዎቹ ጥንታውያን ሕዝቦች መካከል ፊተኞቹ ስለመኾናችን በታሪክ ተሰንዷል።
በተለይም ስረ መሠረታቸውን ከነብዩ አብርሃም ፈለግ ላይ ያደረጉና መለኮታዊ ዳና ያላቸው የአይሁድ፣ የክርስትና እና እስልምና ሃይማኖትን...
“በአማራ ክልል የመስቀልና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት ተደርጓል” ኮማንድ ፖስት
ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመስቀልና የመውሊድ በዓላት ሰላማቸው ተጠብቆ እንዲከበሩ በቂ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ የኮማንድ ፖስቱ አባልና የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን አስታወቁ።
ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ዛሬ በሰጡት መግለጫ...
ኢስላም- የዓለም ሰላም!
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ እስልምና በቅድስቲቱ ከተማ መካ ለነዋሪዎቹ ጥሪ ከመደረጉ አስቀድሞ አካባቢው እና ነዋሪዎቹ የበዛ ቁጥር ያላቸውን እና የተለያየ ደረጃ የተቀመጠላቸውን ጣኦታት ያመልኩ እንደነበር ይነገራል፡፡ በተለይም በመካ እና በአካባቢው ከ360...
“ኢትዮጵያ እስልምናን ቀድማ የተቀበለች ብቻ ሳትኾን የመሰረተችም ሀገር ናት” ፕሮፌሰር አደም ካሚል
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ አማኞች ብቻ ሳይኾኑ እምነት እራሱ የሚመርጣት ሀገር ትመስላለች፡፡ ከቀደምቶቹ መካከል ኢትዮጵያ ላይ አሻራውን ያላሳረፈ እምነት እና ሃይማኖት አይገኝም፡፡ የየሃይማኖቶቹ ቅዱሳን መጻሕፍት ኢትዮጵያን ሳይጠቅሱ፣ አበርክቶዎቿን ሳያወሱ እና ሕዝቦቿን ሳያወድሱ...
የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ሥልጠና ተጠናቀቀ።
ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለ12 ቀናት በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ መሪዎች ሥልጠና በስኬት መጠናቀቁን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አስታወቁ፡፡
ሥልጠናው የውስጠ ፓርቲ አንድነትን የበለጠ ያጠናከረ፣ አመራሩ እንዲማማርና ተሞክሮ እንዲለዋወጥ...








