ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ...
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ደንቢ ሐይቅና ፏፏቴን የገበታ ለትውልድ ቱሪዝም ማዕከል ለማድረግ የመሰረት ድንጋይ አስቀምጠዋል።
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል በቤንች ሸኮ ዞን የሚዛን አማን ከተማ አቅራቢያ የሚገኘው የደንቢ...
“የተፈጥሮ ጸጋዎች ላይ የሚከናወኑ የልማት ሥራዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና እውን መኾን መሠረት ይጥላሉ።” አፈ-ጉባኤ ታገሰ...
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተፈጥሮ ጸጋዎችን ከሰው ኃይል ጋር በማስተሳሰር እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች ለኢትዮጵያ ብልጽግና እውን መኾን መሠረት የሚጥሉ መኾናቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ተናግረዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድና...
“ሰራዊቱ ከደመወዙ ቀንሶ ለወገኖቹ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል” ሻለቃ ደግሰው ዶሻ
ደሴ፡ መስከረም 19/2016 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ደህንነት ከመጠበቅ ባለፈ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሕዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ።
የሀገር መከላከያ ሰራዊት በደሴ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሰ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በድጋፍ ርክክቡ...
“ለግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በቂ ቅድመ ዝግጅት ተደርጓል” የደቡብ ወሎ ዞን ባህል...
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ የንግሥ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ገለጸ፡፡ በዓመታዊ የንግስ በዓሉ ላይ 1 ሚሊን የሚጠጉ ምዕመናን እና...
“የተዘራው አልበቀለም፣ በማሳው ልምላሜ አልታየም”
ባሕርዳር፡ መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ማሳው ደርቋል፣ ምድሩ ዘር ቆርጥሟል፣ የደረቀችው ምድር አለመለመችም፣ የምህረት ዝናብ በዚያች ሰማይ አልወረደችም፣ ጎርፍ አልታየም፣ በክረምት የሚደነፉት ወንዞች አልጠነከሩም፣ ልጆች በክረምት ጭቃ አላቦኩም፣ ዝናቡ ቸሬ እያሉ ሕፃናት ዝናብ...








