“የኢትየጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የሽምግልና ሥርዓቶችን አካትቶ ቢሠራ ምክክሩን ውጤታማ ያደርገዋል” የታሪክ ምሁሩ አየለ...
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በርካታ መልካም የኾኑ እሴቶች ያሏት ሀገር ናት ሲሉ የታሪክ ምሁሩ ገልጸዋል። የምክክር ኮሚሽኑ ትልቅ ሥፍራ የሚሰጣቸውን የሽምግልና ሥርዓቶች አካትቶ ቢጠቀም እንደ ሀገር የተያዘውን ምክክር ስኬታማ እንደሚያደርገውም ተናግረዋል።
በሀገራችን ከትውልድ...
“እናታችን እያሉ፣ ወደ ተራራው ይወጣሉ”
ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አስቀድማ የተዘጋጀች፣ በደል በተደመሰሰበት አምሳለ መስቀል የተፈጠረች፣ ታቦታትን ያሳረፈች፣ ለግማደ መስቀሉ ማረፊያነት የተመረጠች፡፡ ግማደ መስቀሉ ያረፈባት፣ ቅዱሳን አበው የተጠለሉባት፣ የነገሥታቱ ልጆች እውቀትን የገበዩባት፣ ሃይማኖትን የተማሩባት፣ ሥርዓትን የሠሩባት፡፡
የተመረጡ ተራራዎች...
“የሳይበር ምህዳሩ የሚያሳያቸው ለውጦች ፈጣን እና ኢ-ተገማች ናቸው” የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ዋና ዳይሬክተር...
ባሕር ዳር: መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“ሀገራዊ የሳይበር ደኅንነት ፖሊሲ” ረቂቅ ላይ ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል፡፡
በውይይት መድረኩ ላይ የጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት፣ የመከላከያ ሚኒስቴር፣ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ፣...
“በትዝታ የተቀጣ፣ የሀገር ፍቅሩን ያልተወጣ- ልዑል”
ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አባቱ ጠላት እንደ ቆሎ የሚጨበጥለት፣ ጦርነት እንደ ጨርቅ የሚጠቀለልለት፣ በየደረሰበት ሁሉ እጅ የሚነሳለት፣ በግርማውና በክንዱ ጦረኛ ሁሉ የሚበረግግለት ነው፡፡ መሳፍንት የከፋፈሏትን፣ መከራና ስቃዩዋን ያበዙባትን፣ ጀንበር በዘለቀች ቁጥር የሀገሬው እምባ...
“ይህች ቦታ እንደ እየሩሳሌምም፤ እንደ ቀራንዮም፤ እንደ ጎለጎታም ትኹን”
ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማራኪው የወሎ መልካ ምድራዊ አቀማመጥ ላይ ደርባባዋ ግሸን ደብረ ከርቤ ተጨምራበት ተፈጥሮን ከመንፈሳዊነት ጋር አንሰላስለው እስከ ሰማየ ሰማያት ያስተጋቡታል፡፡ መስከረም ሲጠባ፤ አደይ አበባ ሲፈነዳ በበርካቶች ዘንድ በምዕናብ ውል ውል...








