የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሁለቱ ምክር ቤቶች 6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ሰኞ ይካሄዳል። የምክር ቤቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ያቆብ ወልደሰማያት እንደተናገሩት መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም በሚካሄደው የመክፈቻ...

“መንግሥት በምክክር ሂደቱ የሚደረስባቸውን መግባባቶች ተግባራዊ ለማድረግ ቁርጠኛ መኾኑን ማረጋገጡ ኮሚሽኑ የጀመራቸውን ተግባራት...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በኢትዮጵያ ያደሩ ችግሮችን ብሔራዊ መግባባትን በመፍጠር ለመፍታት የተቋቋመ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ሀገራዊ ምክክር ለማድረግ የሚያስችሉትን ሥራዎችን በመሥራት ላይ...

በዝናብ እጥረት እና በሌሎች ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እያደረገ መኾኑን የፌዴራል አደጋ ስጋት...

ባሕር ዳር፡ መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዝናብ እጥረት እና በሌሎች ምክንያቶች ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ እያደረገ መኾኑን የፌደራል አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት መከሰት ምክንያት 1 ሚሊዮን ወገኖች...

“በመስኖ ስንዴ ለመሸፈን በእቅድ ከተያዘው መሬት 117 ሚሊየን ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ ታቅዷል”የግብርና ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በተያዘው በጀት ዓመት 3 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ ለመሸፈን ታቅዶ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተከናወነ መኾኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የተያዘውን እቅድ ከማሳካት አንጻር የሚያስፈልጉ ግብአቶች፣ የቴክኒክ ድጋፎች፣ የበጀት እና...

“ኢትዮጵያ በንፁህ መጠጥ ውኃ ተደራሽነት የያዘችውን የ10 ዓመት ዕቅድ በማሳካት ረገድ ዋተር ኤድ ኢትዮጵያ...

አዲስ አበባ: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዋተር ኤድ ኢትዮጵያ እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር ከ2023 እስከ 2028 በአምስት ዓመት የሚተገበር ፕሮግራም ስትራቴጂክ ዕቅዱን ለባለድርሻ አካላትና አጋር ድርጅቶች ይፋ አድርጏል። ድርጅቱ ላለፉት 31 ዓመታት በንፁህ መጠጥ ውኃ...