“በ2016 የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት 500 ሺህ ዜጎችን ለመላክ ታቅዷል” የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: መስከረም 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በ2016 በጀት ዓመት በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት 500 ሺህ ዜጎችን በሕጋዊ መንገድ ወደ ውጭ ሀገራት ለመላክ መታቀዱን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ...
“በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠብቀውን ውጤት ለማሰመዝገብ በቅንጂት መሥራት ያስፈልጋል” የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የሥራ መመሪያን በሚመለከት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው።
በውይይቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ተገኝተዋል። አሠልጣኞችና የክልል...
“ልማትና ጥፋት መሳ ለመሳ ይዞ መጓዝ ለዘላቂ ሀገራዊ እድገት እንቅፋት ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ...
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ የጋራ ጉባዔ መክፈቻ ላይ የተለያዩ ጉዳዮችን አንስተዋል።
የያዝነው ዓመት ከ10 ዓመቱ የልማት እቅድ 2ኛው ምዕራፍ የሚጀመርበት ዓመት ስለመኾኑ...
“የትናንት ታሪክ የአብሮነት መገንቢያ እንጂ የልዩነት መነሻ እንዳይኾን እንሥራ” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የተገኙት የሀገሪቷ ርእሰ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ በ2016 ዓ.ም ምክር ቤቶቹ ትኩረት ቢሰጧቸው ባሏቸው ጉዳዮች ዙሪያ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርእሰ ብሔሯ ትኩረት ከሰጧቸው የትኩረት...
“በ2015 ዓ.ም 547 ቢሊዮን ብር በላይ ብድር ተሰራጭቷል” ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ
ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ ጉባዔ ላይ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ የፋይናንስ ዘርፍ ተቋማትን ሀገራዊ እንቅስቃሴ በጉባዔው መክፈቻ ንግግራቸው ላይ አንስተዋል።
ፕሬዚዳንቷ የፋይናንስ ዘርፉ በተለይም ባለፉት...







