“በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የታየውን ውጤት ለመቀየር ከታች ጀምሮ የሚሰጠው ፈተና ይጠናከራል” የትምሕርት ምዘናና...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 2/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የገጠመውን የውጤት ማሽቆልቆል ለመቅረፍ ከታች ጀምሮ የሚሰጠው ፈተና እንደሚጠናከር የትምህርት ምዘናና የፈተናዎች አገልግሎት ገለጸ፡፡
በአገልግሎቱ የፈተና አስተዳደር ሥራ አስፈፃሚ ወንደሰን ኢየሱስወርቅ ለውጤት መቀነስ አንዱ ምክንያት...
በቀጣይ ጊዚያት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እንደሚኖር ትንበያዎች ማመልከታቸውን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጅ ኢንስቲትዩት ገለጸ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በቀጣይ ጊዚያት ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እንደሚኖር ትንበያዎች ማመልከታቸውን የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጅ ኢንስቲትዩት ገልጿል።
በኢንስቲትዩቱ የሚቲዎሮሎጅ ትንበያ እና ቅደመ ማስጠንቀቂያ ምርምር ዘርፍ ዋና ዳይሬክተር አሳምነው ተሾመ (ዶ/ር) በተለይ ለአሚኮ እንደገለጹት በበጋ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ የተሐድሶ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት የቀድሞ ተዋጊዎችን ከማኅበረሰቡ ጋር በዘላቂነት እንዲቀላቀሉ እና ሰላማዊ ኑሮ መምራት እንዲችሉ ለማድረግ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል።
በግንዛቤ ማስጨበጫ ሥራዎች...
“ለሀገር መታመን ኩራትም ስኬትም ነው” ታማኝ ግብር ከፋዮች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ተቋማትና ግለሰቦች ግብርን በታማኝነት በመክፈል፣ ሀገርን በጋራ እናልማ ሲሉ ታማኝ ግብር ከፋዮች ጥሪ አቅርበዋል። በአምስተኛው ዙር የታማኝ ግብር ከፋዮች የዕውቅናና ምሥጋና መርሐ ግብር በፕላቲኒየም፣ በወርቅ እና ብር ደረጃ ...
ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሦስት ዓመታት ተቋርጦ የቆየው 17ኛው ዓለም አቀፍ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል እየተካሄደ ነው።
ቀደም ሲል በየዓመቱ የሚካሄደው ኢትዮ-ኮን ዓለም አቀፋ የኮንስትራክሽን አውደ ርእይ በኮሮና ቫይረስ...








