ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሀገራቱ መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ጋር በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የምጣኔ ኃብት ትብብር በሚያጠናክሩባቸው መንገዶች ዙርያ ተወያይተዋል።
የቻይናው ጠቅላይ ሚኒስትር ሊ ኪያንግ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
“ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማስተሳሰሪያ በመኾኑ ዘወትር ልናከብረውና ልንጠብቀው ይገባል” ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰንደቅ ዓላማችን የአንድነታችን ማስተሳሰሪያ በመኾኑ ዘወትር ልናከብረውና ልንጠብቀው ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።
የዘንድሮው የሰንደቅ ዓላማ ቀን "የሰንደቅ ዓላማችን ከፍታ ለሕብረ-ብሔራዊ አንድነታችንና ሉዓላዊነታችን ዋስትና ነው" በሚል መሪ ቃል...
“በሰንደቅ ዓላማችን ሥር ተሰባስበን የኢትዮጵያን ኅብረ ብሔራዊ አንድነት እናፀናለን!” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ለ16ኛ ብሔራዊ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ለመላው ኢትዮጵያዊያን የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል።
ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የሉዓላዊነታችን ምልክት፣ የነፃነታችን አርማና የክብራችን መገለጫ ነው፡፡ ሰነደቅዓላማችን ከትውልድ...
አትሌት መሠረት በለጠ የአምስተርዳም ማራቶንን አሸነፈች።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በዓለም አትሌቲክስ የፕላቲነም ደረጃ በተሰጠው በዚህ ውድድር መሠረት በለጠ 2 ሰዓት ከ18 ደቂቃ 21ሴኮንድ በኾነ ሰዓት አሸንፋለች።
መሠረት ያሸነፈችው የግሏን ምርጥ ሰዓት ከሁለት ደቂቃ በላይ በማሻሻል ነው። በጥር ወር በዶሃ...
“ከሥልጠናው ትምህርትን በመውሰድ ለማኅበረሰቡ የሰላም አርዓያ ልትኾኑ ይገባል” ብርጋዴል ጀኔራል ወርቅነህ ጉዴታ
ሁመራ: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ መደፍረስ በኮማንድ ፖስት ተጠርጥረው በሕግ ጥላ ሥር የነበሩ 284 ግለሰቦች በብዓከር ማሠልጠኛ ተቋም የተሃድሶ ሥልጠና አጠናቅቀው ተመርቀዋል።
በምርቃት መርሐ ግብሩ ብርጋዴል ጀኔራል ወርቅነህ ጉዴታ የ503ኛ ክፍለ...








