“እኛ ከዛሬ ጀምሮ የአማራ ሕዝብ አምባሳደሮች ነን” ሰልጣኞች
ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሃሳብ በየደረጃው ለሚገኙ አመራሮቹ በባሕር ዳር ከተማ ሲሰጥ የነበረውን ሥልጠና አጠናቋል። ሰልጣኞቹ የባሕር ዳር ቆይታቸው የክልሉን ሕዝብ እወነት እና ትርክት ለመለየት...
ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ ጉብኝት አካሄዱ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና የመከላከያ ሠራዊት አመራሮች በባሕር ዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ መሰረተ-ልማቶችን ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ፣ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል...
ለደቡብ ሱዳንና ለታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ማከናወን የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በኃይል ሽያጭ በኩል እየሠራቻቸው ያሉ ተግባራት ለምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኃይል ትስስር አስተዋፅዖ ያለው መኾኑ ተመላክቷል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ኢትዮጵያ ለሱዳን፣ ለጁቡቲና ለኬንያ...
“ኢትዮጵያ ኾይ የሰላምሽ ጊዜ ይመጣ ዘንድ ተስፋ አለን”
ደሴ: ጥቅምት 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ኾይ የሰላምሽን ጊዜ እንናፍቃለን፣ የመረጋጋትሽ ዘመን እንጠብቃለን፣ በፍቅር የምትጠለቀለቂበት ዘመን እንመኛለን፣ የተወደደው ደም ግባትሽ፣ የሚያምረው ውበትሽ መመለሻ ቀን ሩቅ አይደለም።
በጎዳናዎችሽ ላይ በሰላም መመላለስን እንሻለን። የምናውቃቸው...
ኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ የንግድ ትስስርን ለማጠናከር ተስማሙ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያና በደቡብ ኮሪያ መካከል የቆየውን የንግድ ትስሰር ለማጠናከር እና በንግድ ዘርፍ በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል።
እንደ ኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዘገባ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ገብረ...








