የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወታደራዊ መስኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትሥሥር ለማሳደግ እንደሚሠሩ ገለጹ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት የካበተ የሠራዊት ግንባታ ያላት በመኾኑ ከሀገሪቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሠሩ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ የሠራዊቱን ታሪክ፣ ተጋድሎና...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ በዚሁ መሠረት ቦርዱ፦ 1. ለፕሮፌሰር ዮናስ ጨቡዴ 2. ለፕሮፌሰር አህመድ ሙስጠፋ 3. ለፕሮፌሰር ኑርልኝ...

የአማራና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተፈናቃዮችን መልሶ በማቋቋም ዙሪያ ምክክር አደረጉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ቡድን ባሕር ዳር በመገኘት ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር አድርገዋል። ባለፉት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው...

በኮንስትራክሽ ኢንዱስትሪ ዙሪያ የሚሠሩ ጥናት እና ምርምሮች በዘርፉ ላሉ ችግሮች መዉጫ መንገድ እንደሚኾኑ የኮንስትራክሽን...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን ጋር በመተባበር በኮንስትራክሽን ዘርፉ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችና በተሠሩ ጥናቶች ዙሪያ ዉይይት አካሂዷል። በዉይይቱ የተገኙት የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስትር ድኤታ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ የኮንስትራክሽን ዘርፉ በርካታ የሰው...

“የጦር ሠራዊት የተቋቋመበት 116ኛው የሠራዊት ቀን በድምቀት ይከበራል” መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተሟላ የሠራዊት ቁመና እና አሠራር ተዘርግቶ የጦር ሠራዊት የተቋቋመበት 116ኛው የሠራዊት ቀን በድምቀት ይከበራል" ሲል መከላከያ ሚኒስቴ ገልጿል፡፡ በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት 12 አባላት...