“ብሔራዊ አርበኝነትን መፍጠር የሚያስችል አሰባሳቢ ትርክት መገንባት ያስፈልጋል” አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የተዛቡ ትርክቶችን በማስተካከል ብሔራዊ አርበኝነትን መፍጠር የሚያስችል አሰባሳቢና የጋራ ትርክት መገንባት እንደሚስፈልግ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ገለጹ። በአፍሪካ አመራር ልኅቀት አካዳሚ "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ...

“በደሴ ከተማ ለፍትሕ የቆመ ችሎት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፍርድ ተጓደለ፣ ደሃ ተበደለ የሚል መሪ በተገኘ ዘመን ሀገር ሰላም ትሆናለች፣ ልጆቿን በፍቅር እና በአንድነት ታሰባስባለች። የሀገሬው ሰው ሲጸልይ " ፍርድ ተጓደለ፣ ደሃ ተበደለ የሚል መሪ አታሳጣን" ይላል። ደሃ...

የቱሪዝም መዳረሻዎች የጉብኝት ዋጋ መሻሻሉን የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር:- ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ በአማራ ክልል ምክር ቤት በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የቱሪዝም መዳረሻ ክፍያ ማሻሻሉን የቢሮ ኃላፊው ጣሂር ሙሐመድ ገልጸዋል። ከዚህ በፊት የነበረው የጎብኝዎች ክፍያ ለረጅም ዓመታት...

ሁለተኛው የግብርና ዕድገት ፕሮግራም ውጤት ላስመዘገቡ ክልሎችና ለመልካሳ ግብርና ምርምር ድጋፍ ተደረገ፡፡

አዲስ አበባ: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በግብርና ሚኒስቴር ሁለተኛው የግብርና ዕድገት ፕሮግራም፣ በአየር ንብረት አፈጻጸም፣ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም እና የምግብና ሥርዓተ ምግብ ጽሕፈት ቤት ለክልሎች የመኪናና የሞተር ብሥክሌቶች እንዲሁም ለመልካሳ ግብርና ምርምር የተደረገ የቤተ-ሙከራ...

ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ ሥልጠና መሰጠት ተጀመረ። በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ የሚገኘው ሥልጠና ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት የሚቆይ ይሆናል። በሥልጠና ማስጀመሪያ...