“ጥቅምት 24 መቼም የትም አይደገምም” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገሩ ክብር የሚከፍለው መስዋዕትነት በተግባር ከታየባቸው ቀናት መካከል ጥቅምት 24፣ 2013 ዓ.ም አንዱ ነው፡፡ በዕለቱ በመከላከያ ሠራዊት የሰሜን ዕዝ ላይ የደረሰው ጥቃት በሀገራችን ታሪክ ጥቍር...
“የሕዝብ ጥያቄዎችን መፍታት እንዲቻል ሰክኖ ማሰብ፣ እድል መስጠት እና በአንድነት መቆም ይገባል” ተቀዳሚ ምክትል...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ ነዋሪዎች በወቅታዊ ሁኔታዎችና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ተወያይተል። ውይይቱን የመሩት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ሰላም በአንድ ወገን ፍላጎት ብቻ እንደማይመጣ...
ገብረመድን ኃይሌ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ኾነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አሠልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ዋልያዎችን ለማሠልጠን የአንድ ዓመት ውል ተፈራርመዋል።
250ሺህ ብር የተጣራ ወርሃዊ ደሞዝም ይከፈላቸዋል ብሏል ፌዴሬሽኑ በሰጠው መግለጫ።
በቀጣይ በሚደረጉ የአፍሪካና የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ጠንካራና ተፎካካሪ ብሔራዊ ቡድን መገንባት...
“የሀገራችንን የዴሞክራሲ ሥርዓትን ለማጽናት በዴሞክራሲ ባሕል ግንባታ ላይ ጠንክሮ በመሥራት ያስፈልጋል” መለስ ዓለሙ
አዲስ አበባ: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የብልጽግና ፓርቲ በዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ ላይ ያተኮረ ውይይት ከተፎካካሪ ፓርቲዎች ፣ ከሲቪክ ማኅበራት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ እያካሄደ ነው።
በውይይቱ ላይ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ...
“ሕዝብ የሚያነሳቸው ጥያቄዎችን መለየት ፣ ማደራጀትና እንዲፈጸሙ መከታተል የማይታለፍ የወቅቱ ተግባር ነው” የባሕርዳር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በከተማዋ ያለውን አሁናዊ ኹኔታ እና በቀጣይ መሠራት ስለሚገባቸው ጉዳዮች ውይይት እየተደረገባቸው ነው።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሕዝብ ግንኙነት...








