የመንግሥት ሠራተኛው ለሰላም ዘብ እንዲቆም ጥሪ ቀረበ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ሠራተኛው ለሰላም ዘብ እንዲቆም ጥሪ ቀርቧል። በተጨማሪም አገልግሎት አሰጣጥን ማሻሻል እንደሚገባም ተጠይቋል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ እና በቀጣይ አቅጣጫዎች...
”በ2016 በጀት ዓመት በአፍሪካ ደረጃ ቢያንስ አንድ ጨረታ አሸንፈን ለመሥራት አቅደናል” ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልህቀት የዲዛይንና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን በውኃ፣ መንገድ እና ህንጻ ሥራዎች ግንባታ የጥናትና ዲዛይን እንዲሁም የግንባታ ክትትልና ውል አሥተዳደር ሥራ ላይ የተሰማራ የመንግሥት የልማት ድርጅት ነው።
ኮርፖሬሽኑ በግሉ ዘርፍ ያለውን ውስንነት...
ሲቪል ሰርቪሱን ወደ ተሻለ ከፍታ ለማሸጋገር የሚያስችል የሲቪል ሰርቪስ ረቂቅ ፖሊሲ መዘጋጀቱ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብቃት ያለው ብዝኃነትንና አካታችነትን ታሳቢ ያደረገ ነፃና ገለልተኛ ሲቪል ሰርቪስ መገንባት እንደሚገባ አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ገልጸዋል።
እንደ አፈጉባኤው ገለጻ ነፃና ገለልተኛ ሲቪል ሰርቪስ በመገንባት የአገልግሎት አሰጣጡን ማዘመንና ማሻሻል ይገባል።
ለምክር...
“በፋይናንስ ተቋማት ያለው የቁጠባ ገንዘብ ከ2 ትሪሊዮን ብር በላይ ኾኗል” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ያለው የቁጠባ ገንዘብ መጠን ከ2 ትሪሊዮን ብር በላይ ማለፉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
የባንኩ ምክትል ገዥ ሰለሞን ደስታ የኅብረተሰቡ የቁጠባ ባሕል ከጊዜ ወደ ጊዜ መሻሻልና...
“የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል ኖራ ለክልሎች ሊሰራጭ ነው” የግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጥቅምት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፈር አሲዳማነትን ለመከላከል ዘጠኝ ሚሊዮን ኩንታል ኖራ ለክልሎች ለማሰራጨት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በዘንድሮ ዓመት 300 ሺህ ሄክታር መሬት በኖራ ለማከም ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን ገልጿል።
በሚኒስቴሩ የተፈጥሮ ሃብት...








