ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት የሲቪክ ማኅበራትን ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ችግሮችን ለመፍታት የሲቪክ ማኅበራትን ሁለንተናዊ ተሳትፎ ማሳደግ እንደሚገባ ተገልጿል። ሲቪክ ማኅበራት ከመንግሥት ነጻ የኾኑ፣ በራሳቸው የሚተዳደሩ እና አትራፊ ያልኾኑ በጎ ፈቃደኛ ድርጅቶች እንደኾኑ ይታወቃል። ዋና ሚናቸው...
“በከተሞች የሚሠሩ መሰረተ ልማቶች ጥራት ያላቸዉ እንዲኾኑ እየተሠራ ነው” የከተማ እና መሠረተ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ባንክ ድጋፍ የሚፈጸሙ የከተሞች የመሠረተ ልማት ግንባታዎች ጥራት እና ዓለም አቀፍ ተሞክሮ ላይ ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነዉ።
የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስትር ጫልቱ ሳኒ የኢትዮጵያ የከተሞች መሰረተ ልማት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ስምንት አባላት ያሉት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ዕጩ መልማይ ኮሚቴ ሰየሙ።
መልማይ ኮሚቴው ወደ ስራ የገባ ሲሆን በቅርቡም ጥቆማ መቀበል ይጀምራል ተብሏል።
የኢፌዴሪ ህገ...
“የጉበት በሽታ ምንድን? መከላከያ መንገዱስ”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጉበት በሽታ ኹሉንም የማኅበረሰብ ክፍል የሚያጠቃ በሽታ ነው። በሽታው ከሰዎች ወደ ሰዎችም በቀላሉ ይተላለፋል።
ከሰውነት ክፍላችን ውስጥ ከቆዳ ቀጥሎ ትልቁ ክብድት ያለው ለጉበት ነው። ጉበት 1 ነጥብ 4 ኪሎ ግራም...
የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቼክ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ፒተር ፋሊያ የኢፌዴሪ አየር ኃይልን ጎብኝተዋል፡፡ የኢፌዴሪ አየር ሃይል አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ከዓለም በአቪዬሽን ቴክኖሎጂ የላቀ ስም ካላቸው ሀገራት አንዷ ከሆነችው የቼክ...








