“በኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ግንባታ ውስጥ የጋራ እሴት እና ብዝኃነትን የሚያስተናግድ ሁነት መፍጠር ትልቅ ሥራ...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "የሀገር ግንባታ መሠረታዊያን" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ሚስቴር ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም በኢትዮጵያ የሀገረ መንግሥት ግንባታ ገና አልተጠናቀቀም ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል፡፡
በዚህች ኅብረ...
ምክር ቤቱ 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ያካሄዳል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ዛሬ ይካሄዳል።
ምክር ቤቱ በሚያካሄደው መደበኛ ስብሰባ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሥራ አፈጻጸም ሪፖርትን ይገመግማል። የግል ዳታ...
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ያበለጸጋቸውን መተግበሪያና የበይነ መረብ ሥርዓት ሥራ አስጀመረ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴሩ እንደ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ካሉ ተቋማት ጋር በመኾን ነው መተግበሪያዎቹን ያበለጸገው።
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመተግበሪያዎቹን ይፋዊ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ባካሄደበት መድረክ እንደተነገረው ከዚህ ቀደም 21 የሚኾኑ የተለያዩ መተግበሪያዎችን...
“ለኢትዮጵያ ብልጽግና ዕውን መኾን የሚተጋ ጠንካራ መሪዎችን መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሠራ ነው” አቶ አደም...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአመለካከት እና የተግባር አንድነትን አስጠብቆ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና ዕውን መኾን የሚተጋ ጠንካራ የመንግሥት መሪዎችን መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሠራ መኾኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።
በሁሉም የኀላፊነት እርከን ላይ...
አስተማማኝ የዳታ ሴንተር አገልግሎት በመስጠት ወጭ መቀነስ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ጥቅምት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ደኅንነቱ የተጠበቀና አስተማማኝ የዳታ ሴንተር አገልግሎት በመስጠት ሀገሪቱ በዘርፉ የምታወጣውን ወጭ መቀነስ እንደሚገባ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
ሚኒስቴሩ ከአይቲ ፓርክ ኮርፖሬሽን እና ከዊንጉ አፍሪካ ጋር በመቀናጀት ለግሉ የፋይናንስ ዘርፎች...








