“ለተሟላ ሰላም ተጨማሪ ሥራ የሚጠይቅ ቢኾንም በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አንጻራዊ ሰላም አምጥቷል”...

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በ4ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ እንደራሴዎቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን አንስተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው በአማራ ክልል ስላለው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ትግበራ ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ዋነኛ...

“ለኢትዮጵያውያን የምመክረው በጥይት ከመገዳደል፤ በሀሳብ መገዳደር ይሻላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ከምክር ቤቱ አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች ጠቅላይ ሚኒስትሩ ምላሽ እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸው በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ግጭቶች መኖራቸው ገልጸዋል፡፡ በክልሎች ያለው...

“ከፖለቲካ ታሪኮች ባለፈ ሌሎች የጋራ ታሪኮችን ማጉላት ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሐመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምላሻቸውም ሕብረ ብሔራዊት ኢትዮጵያን መገንባት እንደሚገባ ተናግረዋል፤ ሁልጊዜም አንድ የሆነች ጠንካራ ሀገርን...

“በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የችግር ትንታኔ የስሜት እና የሤራ ትንታኔ ይበዛዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 4/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ (ዶ.ር) ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ በምላሻቸውም ጥያቄዎችን ከሥረ መሠረቱ መገንዘብ እና መርመር ይገባል ብለዋል፡፡ ችገሮችን እኩል የሞንገነዘባቸው እና የሞንረዳቸው...

ሴቶችን በአየር ንብረት ለውጥ ዘርፍ በማሳተፍ እና በማበረታታት የተሻለ ነገን መፍጠር ይገባል ተባለ፡፡

አዲስ አበባ: ኅዳር 3/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሴቶች በአየር ንብረት ለውጥ ያላቸውን ተሳትፎ በመጨመር ያለው አስፈላጊነት በሚል ሃሳብ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ኤምባሲ ጋር በመተባበር የኮፕ 28 የአየር ንብረት ለውጥ የግማሽ ቀን ውይይት...