“ዓለም አቀፍ የጥቁር ሕዝቦች የታሪክ እና የቅርስ ማዕከል በኢትዮጵያ ሊከፈት ነው፡” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ኅዳር 6/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጥቁር ሕዝቦች ማዕከል በኢትዮጵያ በቅርቡ ይፋ እንደሚኾን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሰጡት መግለጫ አብራርተዋል።መሥሪያ ቤቱ የፊታችን ህዳር 28/2016 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይከፈታል ብለዋል። በአዲስ...
የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚኾን የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ለስደት ተመላሾች ማቋቋሚያ የሚሆን የ1 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ፕሮጀክት ይፋ አደረገ።
ድጋፉ ለስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያን ለሚደረገው የሰብአዊና ማኅበራዊ አገልግሎት እንዲሁም ኢ-መደበኛ ፍልሰትን ለመከላከል ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው...
በ13ኛው የዩኔስኮ የወጣቶች ፎረም ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) በ13ኛው የተመድ የትምህርት፣ ሳይንስና ባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ወጣቶች ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው።
ፎረሙ የአየር ንብረት ለውጥ እያስከተለ ያለውን ተጽዕኖ ለመቋቋም የወጣቱ...
የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃን አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጀኔራል አብዱልፈታህ አልቡርሃንን እና ልዑካን ቡድናቸው አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ዛሬ የሱዳን ሪፐብሊክ ሉዓላዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጀኔራል...
የኢትዮጵያ መንደሮች ግንባታ ይፋ ኾነ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 5/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና ኩባንያዎች በአፍሪካ ከሚገነቧቸው 1 ሺህ መንደሮች አንዱ የኾነው የኢትዮጵያ መንደሮች ግንባታ ይፋ ሆኗል።
በ51 የአፍሪካ ሀገራት የሚተገበረው 1 ሺህ መንደሮች ግንባታ ባለፈው የዋን ቤልት ሮድ ጉባዔ የቻይናው...








