“የተሻለ ሰላም በመኖሩ የልማት ሥራዎችን እየሠራን ነው” የቀብሪደሃር ከተማ ከንቲባ ኢንጂነር አብዱረዛቅ አወል
ጅግጅጋ: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቀደምት ከተማ የኾነችው ቀብሪደሃር ሰላም የሌላት አካባቢ ነበረች፤ አሁን ግን የተሻለ ሰላም አለ ሲሉ የከተማዋ ከንቲባ ኢንጅነር አብዱረዛቅ አወል ተናግረዋል። ይህንን ተከትሎ የትምህር፣ የመንገድ ፣ የአረንጓዴ ልማት እና መሰል...
አቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ የገንዘብ መጠኑን 158 ነጥብ 53 ቢሊዮን ብር ማድረሱን ገለጸ።
አዲስ አበባ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ የተቀማጭ የገንዘብ መጠኑን 158 ነጥብ 53 ቢሊዮን ብር ማድረሱን ገልጿል። ባንኩ የባለአክሲዮኖች 27ኛ መደበኛ እና 14ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔዎች አያካሄደ ይገኛል። አቢሲንያ ባንክ ከቀዳሚ የግል...
“ኃያላን ሀገራት ከዛሬ ደረጃቸው የደረሱት እርስ በእርስ ተጋጭተው ሳይኾን ችግሮቻቸውን ተመካክረው በማለፍ ነው” የኢትዮጵያ...
አዲስ አበባ: ኅዳር 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ሚና እና ተሳትፎ ለሀገራዊ ምክክር እና ለሀገራዊ መግባባት በሚል ከዲያስፖራ ማኅበረሰቡ ጋር በአዲስ አበባ ውይይት እየተካሄደ ነው።
የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ የዴሞክራሲ ብዙ...
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የ31 ሚሊየን ብር የቀዶ ሕክምና ቁሳቁስ ለኢትዮጵያ የልብ ሕሙማን ሕጻናት መርጃ ማዕከል ድጋፍ አድርጓል፡፡
የባንኩ ፕሬዚዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር)÷ባለፈው ዓመት በማዕከሉ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ...
’ኪነ-ጥበብን ለሰላም እና አብሮነት መጠቀም ይገባል’’ የኪነ ጥበብ ባለሙያዎች
ባሕር ዳር: ኅዳር 7/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኪነ-ጥበብን ለሰላም ግንባታ እና የሕዝብን አብሮነት ለሚያጠናክሩ ጉዳዮች በስፋት ጥቅም ላይ ማዋል አለብን ሲሉ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ገልጸዋል፡፡ ሰላም እና አንድነትን በማጠናከር ረገድ በሁለም የሥራ መስኮች የተሰማሩ ዜጎች ኀላፊነት...








