ከፍተኛ የውኃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ተግባራዊ የሚደረግ “ግድቤን በደጄ” የተሰኘ ፕሮጀክት ይፋ...

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የውኃ እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች ተግባራዊ የሚደረግ "ግድቤን በደጄ" የተሰኘ ፕሮጀክት ለማስጀመር በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር እንዲሁም በውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር መካከል የስምምነት ...

“ከ60ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር አካባቢዎችን የሚያስተሳስር የመንገድ ግንባታ ተከናውኗል” የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሁሉን አቀፍ የገጠር መንገድ ተደራሽነት ፕሮግራም ባለፉት ዓመታት ከ60 ሺህ ኪሎ ሜትር በላይ የገጠር መንገዶችን የሚያስተሳስር የመንገድ ግንባታ መከናወኑን የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ንግግር አደረጉ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ንግግር አድረገዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጉባኤ ላይ እንደ ክብር እንግዳ ባቀረቡት ቁልፍ ንግግር፤ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት አመታት...

“ከ10 ሚሊዮን በላይ መጻሕፍት ለክልሎች እና ከተማ አሥተዳደሮች ተከፋፍሏል” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲሱን ሥርዓተ ትምህርት ትግበራ ተከትሎ ከ22 ነጥብ 7 ሚሊዮን በላይ የሁለተኛ ደረጃ የመማሪያ ማስተማሪያ መጸሕፍት መታተማቸው ተገልጿል። በትምህርት ሚኒስቴር የአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አየለች...

“በአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ 180 ኪሎ ሜትር መንገድ ለመገንባት ጨረታ ወጥቷል” የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ጥበቃ...

ባሕር ዳር: ኅዳር 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ በሀገሪቱ ከሚገኙ 13 ብሔራዊ ፓርኮች መካከል አንዱ ነው። ፓርኩ በርካታ የአዕዋፍት እና የእንስሳት ዝርያዎችን በውስጡ ይዟል። ከፍተኛ የደን ሽፋን ያለው ፓርክም ነው። በኢትዮጵያ በመጥፋት ላይ የሚገኙ...